SuperBootsUp

የሽያጭ ሚስጥራዊ ጥበብ

Br600.00

SKU: 001 Category:

ማስጠንቀቂያ !!!

ይህ መጽሐፍ ስብዕናዎን በመቀየር ሽያጮንና
ንግድዎን በኃይለኛ የስኬት ዝናብ ያጥለቀልቀዋል።

የሸማቾች ጎርፍ ወደ እርስዎ የንግድ አቅጣጫ እንዲፈስና አገልግሎቶችዎም ሆኑ
ምርቶችዎ በስፋት እንዲሸጡ የሚሹ ከሆኑ፣ በርግጥም የሚያስፈልግዎ ይህ የሽያጭ
መጽሐፍ ነው። ምክንያቱም በትክክል እንደሚሰራና አመርቂ ውጤት እንደሚያመጣ
የተረጋገጠለትን ሚስጥራዊ የሽያጭ ጥበብ ሁሉ ምንም ሳይቆጥብ ያጋራዎታል።

ከዚህ በፊት ታስቦም ሆነ ተገምቶ የማያውቅ አዲስ የሽያጭ ዘዴ ይኸው!

ይህ ፈር ቀዳጅ መጽሐፍ፣ ከግል ብስለት እስከ ሚስጥራዊ የሽያጭ ስልቶች ድረስ
ሁሉንም በአንድ ላይ ያጠቃልላል። ደራሲው፣ በእያንዳንዱ የንግድ ስኬት በስተጀርባ
ያለውን ኃይል ደረጃ በደረጃ በሚተነተኑ ቀመሮች አማካኝነት በግልጽ ያቀርብልዎታል።
ለምን ይህ መጽሐፍ ያስፈልግዎታል?

በዚህ ሥር ነቀል የሽያጭ ሥርዓት ውስጥ ገብተው ለመዋኘት ይዘጋጁ። ይህ ስኬታማ
ሥርዓት ሚሊዮኖችን የሽያጭ ባለሙያዎችን በመፍጠር መተግበሩ ተረጋግጧል።
ስለዚህም፣ ያለማቋረጥ ማደግ ለሚፈልጉ የሽያጭ ባለሙያዎች፣ ወደሙያው ለመግባት
ለሚፈልጉ ጀማሪዎች፣ እንዲሁም ሥራ ፈጣሪዎች ወሳኝ መሣሪያ ነው።

ይህ መጽሐፍ ከሌሎች የሽያጭ መጽሐፍት በተለየ፣ በማይረቡ ሐሳቦች የተሞላ ሳይሆን፣
በተግባር የተፈተኑና ውጤታማነታቸው የተረጋገጡ ስልቶችን ብቻ ያቀርብልዎታል።
እነዚህም ስልቶች ፈጣን የሽያጭ ዕድገትን ወዲያውኑ ይሰጡዎታል።

ዘመን የማይሽሩ የሽያጭ መርሆችን የራስዎ በማድረግ ንግድዎን በእሳተ ገሞራ ፍጥነት
ወደፊት ያንሱት! ተወዳዳሪዎችዎን በማሸነፍ የሽያጭ ሙያ ንጉስ ይሁኑ።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የሽያጭ ሚስጥራዊ ጥበብ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

en_USEN