SuperBootsUp

Edit Content

እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ?

ድህረገፅ ዲዛይን

ድህረገጾን አሁን ያግኙ

የፌስቡክ ማስታወቂያዎች

ንግድዎን በፌስቡክ ያሳድጉ

ላንዲንግ ፔጅ

የንግድ ላንዲንግ ፔጅ ያግኙ

SEO

#1 የጉግል ፍለጋ ደረጃ ያግኙ

ጎግል ማስተዋወቂያ

በጎግል ማስታወቂያ ሽያጭዎን ያሳድጉ

የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ስራ

ከፍተኛውን የጥራት ደረጃ ተጎናጸፉ የቪዲዮ ማስታወቂያዎች እና ትክክለኛው የማስተዋወቅ ቴክኒክ

ሞዴል እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ማስተዋወቅ

ለሞዴሎች እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ማስተዋወቅ

የኩባንያ ብራንዲንግ፣የአርማ(ሎጎ) ንድፍ (ዲዛይን)

የዲጂታል ግብይት ተሳትፎዎን ከእኛ ጋር ይለኩሱ

የድርጅቶች እና የግለሰቦች ሥልጠና

የድርጅት ሥልጠናና ዕድገት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

ሶፍትዌር ማበልጸግ እና አይቲ መፍትሄዎች

ምርጥ ሶፍትዌር እና የአይቲ መፍትሄዎችን ያግኙ

የስኬታማ ሽያጭ ጥበብ ሚስጥራት መጽሐፍ

ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ!!

ተጽእኖ ፈጣሪዎች የፕሮሞሽን ሞዴሎች ለንግዶ እና ለዲጂታል ማርኬቲንግ የመጠቀም ሃይል

ተጽእኖ ፈጣሪዎች የፕሮሞሽን ሞዴሎች ለንግዶ እና ለዲጂታል ማርኬቲንግ የመጠቀም ሃይል

በዛሬው የዲጂታል አለም ውስጥ፤ በፕሮሞሽንና በዲጂታል ማርኬቲንግ ውስጥ የ‹ተጽእኖ አድራጊዎች› ማረኬቲንግ ስልት አመርቂና ከፍተኛ ውጤት የሚያመጣ ዘዴ ነው፡፡ የማህበራዊ ሚዲዎችና ተጽእኖ አድራጊዎች እያደጉ መምጣት፤ የተለያዩ ብራንዶች ያለብዙ ድካም ምርታቸውን ለማስተዋወቅና ወደ ብዙ የገበያ ኢላማዎች ተደራሽ ለመሆን አስችሏቸዋል፡፡ የእኛ የሱፐር ቡት አፕ ባለሙዎችም ደግሞ፤ ለእርስዎ ካመፓኒም ሆነ ብራንድ የሚሆን ተገቢ የስትራቴጂ አጋር ወይንም ‹ተጽእኖ አድራጊ› ማግኘት አስፈላጊ ስለመሆኑ በቅጡ ይረዳሉ፡፡ አክለንም፤ የአንድ ‹ተጽእኖ አድራጊ ማርኬቲንግ ዘመቻ ስኬታማ የሚሆነው፤ የተጽእኖ አድራጊው እሴቶችና የብራንድዎ ማንነት ሙሉ ለሙሉ ሲጣመሩ ነው ብለን እናምናለን፡፡

‹ተጽእኖ አድራጊዎች› ያላቸውን እምቅ ሃይል መግራትና መጠቀም መቻል፤የሚያካሂዱትን የማስተዋወቅ ዘመቻ ወደላቀ ደረጃ በማስፈንጥር፤ የገባያ ጥጋጥጎችን ሁሉ ለማዳረስና ኢላማ ያደረጓቸውን ተደራሾች ፍላጎት ለመኮርኮር ያስችለዎታል፡፡ ጉዳዩ፤ሰፊ ተካታዮች ያሉትን፣ ‹ተጽእኖ አድራጊ› የመምረጥ ነገር ብቻ አይደለም፡፡ ይልቁንስ፤ ኢላማ ካደረጓዋቸው ተደራሾች፣ ከብራንድዎ እሴቶችና መልክቶችዎ ጋር የሚሰምር ‹ተጽእኖ አድራጊ› የማግኘት ጉዳይ ነው፡፡

ከሱፐር ቡስት አፕ ጋር አጋር ሲሆኑ፤ ብራንድዎትንና ልዩ ገጽታዎቹን በቅጡ ለማወቅና ለመረዳት ጊዜ ወስደን እንሰራለን፡፡ ከብራንድዎ ተልእኮ፣ እሴትና አጠቃላይ ገጽታ ጋር ተስማሚ የሆኑ ‹ተጽእኖ አድራጊዎች›ን ለይቶ ለማግኘት፤ ሙሉ የሆነ ጥናትና ምርምር እናካሂዳለን፡፡ ተጽእኖ አድራጊዎች ከእርስዎ ተደራሾች ጋር ያላቸውን የግንኙነት ደረጃ፣ የሚየቀርቡትን ‹ይዘት› እውነተኛነት፣ እንዲሁም በብርቱ የሚወዱትን ርእሰ ጉዳይ ሳይቀር እናጠናለን፡፡ በዚህ መልክ ለብራንድዎ ተገቢ የሆኑትን ተጽእኖ አድራጊዎች በጥንቃቄ በመምረጥ መልክቶችዎ ሃቀኛና ውጤታማ በሆነ መንገድ ወደ ትክክለኛ ተደራሾችዎ መድረሳቸውን እናረጋግጣለን፡፡

ከ‹ተጽእኖ አድራጊዎች ጋር ተባብሮ መስራት ማለት፤ ‹ሁነት› ፕሮሞት የማድረግ ስራን፤ የሙከራ ናሙና ስራን፤ አሊያም በሰላሳ ቀናት የጊዜ ገደብ የሚሰጥ ፈታኝ ስራን ወይንም ልዩ ልዩ የሆኑ የ‹ይዘት› አቅርቦቶችን›ና እድሎችን የመስጠት ተግባርንና የመሳሰሉ መልኮችን ይይዛል፡፡ እንዲህ ያለው የትብብር ስራ፤ የብራንድዎን የመታየት ደረጃ የበለጠ ጉልህ የሚያደርገው ሲሆን በርካታ ከሆኑ ተደራሾች ጋር ትርጉም ያለው ግንኙነትን በስፋት ለመመስረት ያስችለዎታል፡፡

ዲጂታል ማርኬቲንግ፤ ለውጤታማ የፕሮሞሽን ሞዴሎች የሚሆኑ በርካታ ስትራቴጂዎችን ያደስገኛል፡፡ እስቲ አንዳንዶቹን እንደሚከተለው እንቃኛቸው፡፡

በእይታዊ አቀራረቡ ማራኪ የሆነ የይዘት ሞዴሎችንና ተ ጸጽእኖ አድራጊዎችን ለማስገኘት እንደ ኢንስታገራም፣ ቲከቶክና ዩ-ቲዩብ ያሉ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችን ይጠቀማል፡፡ የብራንድዎን ውስጣዊ ገጽታና ይዘት በውስጣቸው በመያዝና በማንጸባረቅ ረገድ ተገቢ ሆኑትን ‹ተጽእኖ አድራጊዎች› ስትራቴጂካዊ በሆነ መንገድ በመምረጥ፤ መልክቶችዎ ሁሉ ለተገቢዎቹ ተደራሾች መድረሳቸውንና ፍላጎት ማነሳሳት መቻላቸውን እናረጋግጥለዎታለን፡፡

ብራንድዎንና ይዘቱን፤ በእጃቸው ላይ ባለው የደንበኞች ትስስርና ግንኙነት ውስጥ ማስረጽና ማሰራጨት ከሚችሉ ተጽእኖ ፈጣረዎች ጋር የጋራ መጠቃቀም ያለበት ግንኙነትና አጋርነት መፍጠር አንዱ ገጽታችን ነው፡፡ ከነሱ ጋር ያለንን የርስ በርስ ግንኙነት ከፍ ከፍ በማድረግ፤ የእርስዎን ጎልቶ የመታየት ደረጃና ሰፊ ተደራሽነት ወደ ላቀ ደረጃ እንሸጋግረዋለን፡፡ ውጤታማ ትብብር እንዲመሰረት ስንልም ከእርስዎ ብራንድ ጋር ተስማሚነት ያላቸውን ተጽእኖ ፈጣሪዎች በጥንቃቄ መርጥን ኮርኳሪ፣ አሳታፊና መረጃ ሰጭ ይዘት እናቀርባለን፡፡

ሞዴሎችንና ተጽእኖ ፈጣሪዎችን በያዙት የብሎግ ፖስትስ፣ ቪዲዮዎችና ፖድካስተስ አማካኝነት ኮርኳሪና ቀልብ ሳቢ የሆኑ ይዘቶችን እናዘጋጃለን፡፡ ይህ ደግሞ በያሉበት መስክ እና ዘርፍ ሁሉ ተደማጭነት ስለስገኘላቸው፤ የበለጡ ተከታዮችን በማፍራት የእርስዎን የብራንድ ታማኝነት ደረጃ ከፍ ወዳለ ደረጃ ያደርሱታል፡፡ አስተማሪና ግንዛቤ ሰጭ እንዲሁም አዝናኝና አነሳሽ የሆነ ይዘት ለመፍጠር ከ ‹ተጸጽእኖ ፈጣሪዎች› ጋር በቅርበት እንሰራለን፡፡

በዲጂታል ማርኬቲንግ ውስጥ ከተጽእኖ ፈጣሪዎች(ሞዴሎች) ጋር መስራት የሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች

  • የተጽእኖ ፈጣሪዎችን ታማኝ ተከታዮች በር በማንኳኳት የብራንድ ታዋቂነትን ያስፋፋል፡፡
  • የዲጂታል ማርኬቲንግ ጥረትዎን በማሳደግ፤ ሁለቱንም ወገን የሚጠቅም የረዥም ዘመን አጋርነት ይመሰርታል፡፡
  • የተጽእኖ ፈጣሪዎችን ተሳትፎና ተአማኒነት ከፍ በማድረግ፤ (SEO) ን፣ ROI ንና የአትራፊነት መሰረትን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል፡፡
  • የተጽእኖ ፈጣሪዎች አስተያየቶች በተከታዮቻቸው ዘንድ ትልቅ ተሰሚነት ያላቸው በመሆናቸው የግዢ ውሳኔዎችን ያፋጥናሉ፤ ያበራክታሉ፡፡
  • ‹ተጽእኖ ፈጣሪዎች›ና ተከታዮቻቸው የእርስዎን ይዘት ‹‹መቀባበላቸው›› የማይቀር ነገር እንደመሆኑ መጠን፤ ለመጠነ ሰፊ ለሆነ የመረጃ ቅብብሎሽ ሰፊ እድል ይከፍታሉ፡፡
  • ከቀድሞው የማስታወቂያ አሰረጫጨት ስልቶች ጋር ሲተያዩ የወጪ ቀናሽነት ጠቀሜታ አላቸው፡፡
  • በተጽእኖ ፈጣሪዎች አማካይነት የሚካሔዱ የማርኬቲንገ ስራዎች ለማናቸውም፤ማለትም ለትንንሽም ሆኑ ለትልልቅ የንግድ ስራዎች ተስማሚና ውጤታማ የሆኑ ናቸው፡፡
  • የኛም አላማ ከእርስዎ ብራንድና እሴቶች ጋር ተስማሚ የሆነውን ትክክለኛውን ‹ተጽእኖ ፈጣሪ› ማግኘትና በጋራ መስራት ነው፡፡ ግባችንም የእርስዎ የማርኬቲንግ ዘመቻዎች ሁሉ ትርጉም ያለው ውጤት እንዲያመጡና ከተደራሽዎች(ከደንበኞዎ) ጋርም ዘላቂ ግንኙነት እንዲመሰርቱ ማስቻል ነው፡፡
  • ስለዚህ እርስዎስ….‹በዚህ መሳዩ የተጽእኖ ፈጣሪዎች ሚና መጠቀምና ትሩፋቱን መቋደስ ይፈልጋሉ…? እንግዲውስ ዛሬውኑ ከኛ ጋር ይገናኙና በዚህ ረገድ እንዴት እንደምናግዝዎት እርስዎ ራስዎ ይመልከቱ፡፡
  • Suitable for any business, regardless of size or industry, influencer marketing offers versatile opportunities for brand promotion.

ከሱፕር ቡስት አፕ ጋር መተባበር ለሞዴሎች እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የጥቅማጥቅሞችን ዓለም ይከፍታል። እኛም ተደራሽነትዎን ከማስፋፋት እና ተአማኒነትዎን ከማጎልበት ጀምሮ እጅግ በጣም ጥሩ የሆኑ የማስታወቂያ ዘዴዎችን እስከማግኘት እና አጠቃላይ አጋዥ ስልቶችን እስከመቀበል ድረስ ተፅእኖዎን ከፍ ለማድረግ እና ወደር የለሽ ስኬት እንዲደርሱ ለማስቻል የቆርጠን ነን።

ከእኛ ጋር ስራዎትን ወደ አዲስ ከፍታ በሚያሳድግ የለውጥ አጋርነት ለመጀመር ዛሬውን ያናግሩን!

ተጽእኖ ፈጣሪዎች ከእኛ ጋር መስራት የሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች

ከምርጦች ጋር ይጣመሩ! ለተፅእኖ ፈጣሪዎች እና ለሞዴሎች የቀረበ እድል ከእኛ ጋር ስራዎትን ወደ አዲስ ከፍታ በሚያሳድግ የለውጥ አጋርነት ለመጀመር ዛሬውን ያናግሩን!

በዲጂታል ግብይት ኢንዱስትሪ ፈርጥ ወደሆነው ኤጀንሲያችን እንኳን ወደ ሱፕር ቡስት አፕ በደህና መጡ። ሞዴል ወይንም ደግሞ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሆነው በሞያዎ ከእኛ ጋር መስራት እምቅ ችሎታዎን ለማውጣት እና ወደር የለሽ ስኬት ለማምጣት እድልዎትን ይከፍታል። በልዩ ልዩ የማስታወቂያ ዘዴዎች ባለን እውቀት ተጠቅመን እርስዎን ታማኝ እና ብቁ ከሆኑ ደንበኞች ጋር ለማገናኘት በቁርጠኝነት የምንሰራ ሲሆን፤ እንዲሁም ስራዎን ከፍ የሚያደርጉ እና ተጽእኖዎን የሚያጎሉ የተለያዩ ስልቶችን እናሳዮታለን። ከእኛ ጋር የመስራትን ጥቅም ሲረዱ በዲጂታል ግብይት ምን ያህል ተፅእኖ መፍጠር እንደሚችሉ ይገባዎታል ።

ከሱፕር ቡስት አፕ ጋር ሲሰሩ፣ ተጽእኖ ፈጣሪነትዎን ተጠቅመው ተደራሽነታቸውን ለማስፋት የሚፈልጉትን የምርት ስሞች እና የንግድ ድርጅቶች ኔትዎርክ ማግኘት ይችላሉ። የዲጂታል ግብይት ብቃታችን እርስዎን ከግል ብራንድዎ ጋር ከሚጣጣሙ እና ከተመልካቾችዎ ጋር ከሚስማሙ ልማዶች ጋር ተወዳጅ እና ስልታዊ በሆነ መንገድ እንዲዋሃዱ ያስችሎታል። ከእውቀት እና ልምዳችን በመቋደስ ተደራሽነትዎን ያሳድጉ፤ ብዛት ካላቸው ታዳሚዎች ጋርም መሳተፍ እና በዘርፍዎም እራስዎን ታማኝ አገልጋይ አድርገው ማቅረብ ይችላሉ።

ተዓማኒነት በዲጂታል ዓለም ውስጥ ለስኬት ቁልፍ ነው. ከሱፕር ቡስት አፕ ጋር በጣምራ መስራት እራስዎን(ምርትዎን) ከታዋቂ ምርቶች እና የኢንዱስትሪ መሪዎች ጋር እንዲያቀናጁ መንገዶችን ይጠርጋል፣ ይህም በሞያዎ ታላቅ ስም ይፈጥርሎታል። ጥምረታችን ለተከታዮችዎ እምነት የሚጥል እና የታማኝ አገልጋይ መለያዎን የሚያጠናከር ምስክር ነው። ከእኛ ጋር በመተባበር ታማኝነትዎን እና ስራዎትን ያሳድጉ።

በሱፕር ቡስት አፕ፣ እኛ የተገቢ እና ትክክለኛ ተደራሽነት አስፈላጊነትን እንረዳለን። የእኛ በመረጃ ላይ የተመሰረተ አካሄድ ትብብሮችዎ አልመው ከውጡት ገበያዎ ጋር የገጠሙ መሆናቸውን ለመለየት እና ለማድረግ የሚተጋ ነው። ልምድ እና ክህሎታችን የሸማችዎችን ግንዛቤዎች እና የተመልካቾች ትንተና በመጠቀም እንቅስቃሴዎን ተቀባይ እና ብቃት ካላቸው ደንበኞች ጋር እናጣምራለን፣ እናዋህዳለን። ይህ የታለመ አካሄድ የአቅርቦትዎን ውጤታማነት የሚያሳድግ ነው፤ ይህም በከፍተኛ ደረጃ ተደራሽነትን የሚያመጣ ሲሆን፣ ግንኙነቶችን በመጨመር ደግሞ የረጅም ጊዜ የደንበኛ ታማኝነትን ይፈጥራል።

የኢንደስትሪው ምርጥ የዲጂታል ግብይት ኤጀንሲ እንደመሆናችን መጠን ፈጠራ በታከለባቸው የማስታወቂያ ዘዴዎች ግንባር ቀደሞች ነን። ከእኛ ጋር በጣምራ በሚሰሩበት ጊዜ በዛ ያሉ ቴክኒኮችን እና መድረኮችን ማግኘት ይችላሉ። አዝናኝ ከሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴዎች ጀምሮ እስከ ማራኪ የሆኑ የቪዲዮ ይዘት እና መስተጋብራዊ ተሞክሮዎች፣ ታዳሚዎችዎን ለማስደመም እና ሊረሱት የማይችሉትን ትውስታ ለመተው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን። ከዘልማዳዊው የውድድር መንፈስ በልዩነት ይውጡ እና ከእኛ ጋር የምርት ስምዎን ከፍ ያድርጉ። የእኛን ተለዋዋጭ የማስታወቂያ ዘዴዎች ኃይልም ይጠቀሙ።

በሱፕር ቡስት አፕ(እኛ) የጋራ እድገትን የሚያመቻቹ የረጅም ጊዜ ሽርክናዎችን በማፍራት እናምናለን። ከእኛ ጋር ሲሰሩ ልዩነት ባለው መንገድ ሞዴል፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ እና የገነነ ስም የገነባ ማህበረሰብ አካል ይሆናሉ። ከግለሰብ ውክቢያዎች በላይ የሚዘልቁ ግንኙነቶችን፣ የኔትዎርክ እድሎችን እና ትብብርን እናመቻችሎታለን። የእኛን ኔትዎርክ በመቀላቀል ስራዎን ያለማቋረጥ እንዲያሳድጉ እና እንዲያዳብሩ የሚያግዙ ልዩ ዝግጅቶችን፣ ትምህርታዊ ግብዓቶችን እና የኢንዱስትሪ ግንዛቤዎችን ያገኛሉ።

የዲጂታል ግብይት መልክዓ ምድሩን ማሰስ ውስብስብ ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን በሱፕር ቡስት አፕ፣ መቼም ብቻዎትን አይደሉም። በሁሉም እንቅስቃሴዎ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እና መመሪያ ለመስጠት የእኛ ቁርጠኛ የባለሙያዎች ቡድን አብሮዎት ነን፡፡ የሚበጁ ስልቶችን ለማዘጋጀት፣ የፈጠራ አቅጣጫ ለመስጠት እና እንቅስቃሴዎትን ለማመቻቸት፣ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ለማቅረብ ከእርስዎ ጋር በቅርበት እንሰራለን። ከኛ የማያወላውል ድጋፍ ጋር ከታዳሚዎችዎ ጋር የሚስማማ እና የተፈለገውን አላማ የሚያሳካ ይዘትን በልበ ሙሉነት መፍጠር ይችላሉ።

እኛ እምንሰራው

Helping Models & Influencers
Building Network

ከሱፕር ቡስት አፕ ጋር መተባበር ለሞዴሎች እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የጥቅማጥቅሞችን ዓለም ይከፍታል። እኛም ተደራሽነትዎን ከማስፋፋት እና ተአማኒነትዎን ከማጎልበት ጀምሮ እጅግ በጣም ጥሩ የሆኑ የማስታወቂያ ዘዴዎችን እስከማግኘት እና አጠቃላይ አጋዥ ስልቶችን እስከመቀበል ድረስ ተፅእኖዎን ከፍ ለማድረግ እና ወደር የለሽ ስኬት እንዲደርሱ ለማስቻል የቆርጠን ነን። ተወዳጅ የሆኑትን ተጽዕኖ ፈጣሪዎች እና ምርቶች ያሉበትን ኔትዎርክ ይቀላቀሉ፤ አንድ ላይ ተወዳጅ ይዘትን እንፍጠር፣ ታማኝ ከሆኑ እና ብቃት ካላቸው ደንበኞች ጋር እንገናኝ፣ በተለዋዋጭ የዲጂታል ግብይት አለም ውስጥ አብረን እንደግ።

ከእኛ ጋር ስራዎትን ወደ አዲስ ከፍታ በሚያሳድግ የለውጥ አጋርነት ለመጀመር ዛሬውን ያናግሩን!

amAM