SuperBootsUp

Edit Content

እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ?

ድህረገፅ ዲዛይን

ድህረገጾን አሁን ያግኙ

የፌስቡክ ማስታወቂያዎች

ንግድዎን በፌስቡክ ያሳድጉ

ላንዲንግ ፔጅ

የንግድ ላንዲንግ ፔጅ ያግኙ

SEO

#1 የጉግል ፍለጋ ደረጃ ያግኙ

ጎግል ማስተዋወቂያ

በጎግል ማስታወቂያ ሽያጭዎን ያሳድጉ

የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ስራ

ከፍተኛውን የጥራት ደረጃ ተጎናጸፉ የቪዲዮ ማስታወቂያዎች እና ትክክለኛው የማስተዋወቅ ቴክኒክ

ሞዴል እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ማስተዋወቅ

ለሞዴሎች እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ማስተዋወቅ

የኩባንያ ብራንዲንግ፣የአርማ(ሎጎ) ንድፍ (ዲዛይን)

የዲጂታል ግብይት ተሳትፎዎን ከእኛ ጋር ይለኩሱ

የድርጅቶች እና የግለሰቦች ሥልጠና

የድርጅት ሥልጠናና ዕድገት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

ሶፍትዌር ማበልጸግ እና አይቲ መፍትሄዎች

ምርጥ ሶፍትዌር እና የአይቲ መፍትሄዎችን ያግኙ

የስኬታማ ሽያጭ ጥበብ ሚስጥራት መጽሐፍ

ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ!!

እያንዳንዱን ክሊክ ግንኙነቶችን ወደ ግብይት መቀየር

ማስታወቂያ ንድግዎንና ግብይትዎን በፍጥነት ለማሳደግ ዋነኛው መንገድ ነው፡፡

ሆኖም ፉክክሩ በናረበት በዚህ ዘመን በኢንተርኔት ግብይትን መፈጸም እንዲሁ በቀላሉ የሚሆን አይደለም፡፡ ለዚህም በሙያው በሚገባ የሰለጠኑ የእኛ ዓይነት ባለሙያዎች ያስፈልጉዎታል፡፡

ፒፒሲ አሰራሩን በቅጡ የማይረዱት ከሆነ ፐይ ፐር ክሊክ መንገድን ተጠቅሞ ገንዘብ መስራት እጂጉን አድካሚ ነው፡፡ የኢንተርኔት የማስተዋወቀ ሸክሙን ጨምሮ ሁሉንም በራስዎ በግል ለመከወን ከሞከሩ የማይሆን ከንቱ ብክነት ውስጥ ገብተው ወደ ውድቀት እየተንደረደሩ መሆኑን ይወቁት፡፡

ወይም ይህንን የሚሰራልዎት አማካሪ ድርጅት ካለዎት ላይክና ክሊክ ላይ ብቻ የተመሰረተ ጠብ የሚል ግዢ የማያከናውን የጎብኚ መዓት እየሳቡልዎት ሊሆን ስለሚችል በትኩረት ይመልከቱት፡፡ እነዚህ ኪሳቸውን ዳብሰው ሊገዙዎት የማይችሉ ናቸው፡፡ እኛ ከጉብኝቱ(ጎብኝዎችን በብዛት ከመሳቡ በላይ) ጎብኝዎችን ወደ ደንበኞች መቀየሩ ላይ እንበረታለን፡፡ዓላማችን እንዳንዱን የኢንተርኔት ጎብኚዎን ወደ ሸማችነት መቀየር ነው፡፡

የገንዘብ አቅምዎ ምን ያህል ነው?

የገንዘብ አቅምዎ ከዚህ በፊት ንግዳቸውን እንዲያሻሽሉ እንደረዳናቸው በመቶዎች ድርጅቶች ዝቅተኛ ከሆነ አይጨነቁ፡፡ ምንም ተጨማሪ የማስታወቂያ ወጪ ሳያወጡ ንግድዎን በሁለት በሦስት እጥፍ ወይም ከዚያ በላይ የሚያሳድጉበትን መላ እኛ እናሳየዎታለን፡፡

ጎብኝዎችዎን ሁሉ ወደ ግብይትና ደንበኝነት መቀየር ካልቻሉ በኢንተርኔት አፈላላጊ አንጂኑ ላይ ቀድመው ከሚወጡ ወይም በተደጋጋሚ search ከሚደረጉ ድርጅቶች መካከል ቢሆኑ ምን ዋጋ አለው፡፡ እኛ ጥረታችንን፣ ትጋታችንን እና ስኬታችንን የምንለከው ለእርስዎ በምናስገኘው ተጨማሪ ረብጣ የትርፍ መጠን ነው፡፡በመጀመሪያው ግንኙነታቸው ብቻ ንግድዎ ለማሳደግ ማድረግ ስላለብዎት ሦስት ቁልፍ ጉዳዮች ግንዛቤ እንሰጥዎታለን፡፡

ለዓመታት እኛ ያሳየነዎትን የኢተርኔት ግብይት ማሳደግ ሥራዎች ከታዘቡ በኋላ ሥራዎች እንዴት እንደሚሰሩ፣ የሰዎችን የመግዛት ፍላጎት እንዴት በቀላሉ ማነሳሳት እንደሚቻል ይገነዘባሉ፡፡ከእኛ ጋር በሚኖርዎት መስተጋብር ደንበኞችዎን እንዴት መለየት እንዳለብዎት፣ምርትዎን እንዴት ኢንተርኔት ግብይት ሳቢ በሆነ መንገድ ማስተዋወቅ እንዳለብዎት እናሳይዎታለን፣ምርትዎን መግዛት ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር ቀጥተኛ እና አፋጣኝ ምላሽ መስጠት ስለሚችሉበት ሁኔታ እንረዳዎታለን፡፡

ከእርስዎ ጋር በምናደርገው የመጀመሪያ መስተጋብር ዋናው ትኩረታችን ዌብሳይትዎን ማሻሻል፣ ማበልጸግ ይሆናል፡፡ይህ የእና ቢዝነስ ስትራቴጂ ልሂቃን በጥልቀት በመግባት የንግድ ግብይትዎን የሚያሻሽሉበትን ብልሃት ይቀምራሉ፡፡

 

በዚህ ምህረት የለሽ የፉክክር የንግድ ሁኔታ Conversion Rate Optimization የኢንተርኔት ንግድዎን ለማሻሻል ሁነኛ ስልት ነው፡፡ዘመኑ የኢንተርኔት ግብይት የንግድ አስኳል የሆነበት ዘመን ነው፡፡ለደንበኝነት ከሚያጩዋቸው፣ የእርስዎን ምርት የመሸመት ፍላጎት ያላቸውን ደንበኞች ከፋይ ደንበኞች ማድረግ ከቻሉና ቁጥራቸውንም በእጥፍ ካሳደጉ ገቢዎም በዚያው ልክ ያድጋል፡፡ ድህረ ገጽዎ ከጎብኚዎቹ መካከል አብዛኞቹን ገዥዎች ማድረግ ከቻለ፣ በዘርፉ ከተፎካካሪዎችዎ ይልቅ ቀዳሚ ከመሆን አልፈው በዘርፉ ቀዳሚ ከመሆን አልፈው ሌሎች ተጨማሪ ሸማቾችን ሊስቡ ይችላሉ፡፡

በኦንላይ የቢዝነስ ስትራቴጂስቶቻችን አማካኝ በቀላሉ የሽያጭዎን ሁነታ በመገምገም፣የገቢ እንቅስቃሴዎን በመተንተን፣የደንበኞችዎን ሁኔታ በጥልቀት በማጥናት፣ ንግድዎ በፍጥነት የሚምዘገዘግበት ብልሃት እንዘይዳለን፡፡

በጥናታችን ግኝት መሰረት እርስዎ የሚሰራውን የተሻለውን የቢዝነስ መላ በመምረጥ፣ ግብይትዎን ስለሚያሳድጉበት አማራጭ ውሳኔ እናሳልፋለን፡፡ ለእኛ ነገሩ ይህንን ያህል ቀላል ነው፡፡ዛሬውኑ ያነጋግሩንና በቀላሉ ይረዱት፡፡

እኛ እምንሰራው

ሰዎች የኦንላይን ቢዝነስ
እንዲደራጁ መርዳት ነው

amAM