SuperBootsUp

Edit Content

እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ?

ድህረገፅ ዲዛይን

ድህረገጾን አሁን ያግኙ

የፌስቡክ ማስታወቂያዎች

ንግድዎን በፌስቡክ ያሳድጉ

ላንዲንግ ፔጅ

የንግድ ላንዲንግ ፔጅ ያግኙ

SEO

#1 የጉግል ፍለጋ ደረጃ ያግኙ

ጎግል ማስተዋወቂያ

በጎግል ማስታወቂያ ሽያጭዎን ያሳድጉ

የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ስራ

ከፍተኛውን የጥራት ደረጃ ተጎናጸፉ የቪዲዮ ማስታወቂያዎች እና ትክክለኛው የማስተዋወቅ ቴክኒክ

ሞዴል እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ማስተዋወቅ

ለሞዴሎች እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ማስተዋወቅ

የኩባንያ ብራንዲንግ፣የአርማ(ሎጎ) ንድፍ (ዲዛይን)

የዲጂታል ግብይት ተሳትፎዎን ከእኛ ጋር ይለኩሱ

የድርጅቶች እና የግለሰቦች ሥልጠና

የድርጅት ሥልጠናና ዕድገት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

ሶፍትዌር ማበልጸግ እና አይቲ መፍትሄዎች

ምርጥ ሶፍትዌር እና የአይቲ መፍትሄዎችን ያግኙ

የስኬታማ ሽያጭ ጥበብ ሚስጥራት መጽሐፍ

ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ!!

በ90 ቀናት የድርጅትዎን ድህረ አምባ ማቆንጀት

የእርስዎን ድህረገፅ መገንባት እንችላለን

እኛ በቀላሉ ልንፈጽምልዎት እየቻልን በሌሎች ከንቱ ተስፋ አይታለሉ፡፡ እኛ ለምናስመዘግብልዎ ውጤት ዋስትና እንሰጥዎታለን፡፡ ከእኛ ጋር ከሰሩ በ90 ቀናት ውስጥ በጎግል የመፈለጊያ ገጽ ቀዳሚ ሆነው እንደሚቀመጡ እንደምናስችልዎት ዋስትና እንሰጥዎታለን፡፡

ብልጠትን በስልታዊ
ብልሃት

ከእርስዎ ጋር መስራት ስንጀምር እንዲያው ዝም ብለን በጭፍን የሆነው የአሰራር መንገዳችንን ብቻ መርጠን ለትግበራ አንነነሳም፡፡ ሁሉም የንገድ ድርጅት አሰራር የራሱ ልዩ መገለጫ ስላለው እኛም በተካንባቸው ሦስት የልየታ መንገዶች ተጠቅመን የዘርፍዎን የግብት የፉክክር ቁልፍ በእጅዎ እናስረክብዎታለን፡፡

Step 1

ማጥናት- ማሰስ

በመጀመሪያ የድርጅትዎን ድህረ ገጽ ጉልበት አቅም፣ አደረጃጀት፣ ምላሽ አሰጣጥ፣ ፖርቲፎሊዮ፣ የገጾች ብዛትና አጠቃላይ ገጽታ እናጠናለን፡፡ በመቀጠል በዘርፍዎ የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪዎችዎን የኦንላይን እንቅስቃሴዎች እንመረምራለን፡፡ በዚህ የአሰሳ የማንመረምራት ጥቂት ጉዳይ አትኖርም፡፡ ይህንን ሁሉ ዳሰሳ ካደረግን በኋላ ማጠቃለያ እንቀምራለን፡፡

Step 2

ስልት

በጥናታችን መሰረት ግኝታችንን አቀናጅተን የተፎካካሪዎችን ድክመትና የእርስዎን ጥንካሬ አጣምረን አሸናፊ የሚያደርግዎትን ስልት እንቀይሳለን፡፡ ይህ ልዩ ልዩ ስልትና ብልሃት፣ አቀራረብ ጥረት ይፈልጋል፡፡ በዚህ አካሄድ ሌሎች ይህንን ሥራ የሚሰሩ ድርጅቶች ሁሉ የሚሰሩትን ሥህተት አንደግምም፡፡ ሥራውን በተሻለ አፈጻጸም ለማከናወን ከሌሎች ይልቅ ተጨማሪ ብዙ እርቀት ሄደን እንታገልለዎታለን፡፡

Step 3

አመራር

‹‹ራዕይ ያለ ቆራጥ አመራር ምኞት ብቻ ይሆናል፡፡›› ይባላል፡፡ እና ጊዜ ሳናጠፋ በጥናታችን ያጠናቀርናቸውን ግኝቶታችንን ሰብስበን ወደ ተግባር እንገባለን፡፡ አስደናቂ ለውጦችን ለማስመዝገብና ስር ነቀል ማሻሻል ይሆንልዎት ዘንድ እንተጋለን፡፡ የምንገነባልዎት የኦንላይን አሰራር በሳምንት ሰባት ቀናት በቀንም 24 ሰዓታት ያለማንም እገዛ በራሱ መዘወር የሚችል ይሆናል፡፡

ሆኖም መረጃዎችዎን በቅጡ ካላደራጁ እነዚህ ሁሉ ፍለጋዎች እርስዎ ጋር ሳይደርሱ ሊቀሩ የሚችሉበት አጋጣሚ ብዙ ነው፡፡ በየዕለቱ በዚህ ውስን የሆነ አቀራረብዎ ምክንያት ምን ያህል ፈላጊዎችዎ አድራሻዎችዎን ማግኘት እንደተቸገሩ ያስቡት፡፡ ይህንን ማድረግ ካልቻሉ 85 ፐርሰንት ከሚሆነው የግብይት መረብ እንቅስቃሴ ውስጥ ንቁ ተሳታፊ መሆን አልቻሉም ማለት ነው፡፡

እኛ እምንሰራው

ሰዎች የኦንላይን ቢዝነስ
እንዲደራጁ መርዳት ነው

amAM