SuperBootsUp

በ90 ቀናት ሽያጭዎንና ንግድዎን የማሻሻል ጥበብ

በ90 ቀናት ሽያጭዎንና ንግድዎን የማሻሻል ጥበብ

ውድ የንግድ ሀሳብ ባለቤት

አሁን ለሽያጭ ማስታወቂያ ከሚያወጡት ያልበለጠ ምናልባትም ያነሰ ወጪ በማውጣት በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ ሽያጭዎን በእጥፍ ማሳደግ ምን ሥሜት እንደሚፈጥርብዎት ያስቡት፡፡ ትርፍዎ እንደ ሮኬት ይተኮሳል፡፡ የቦነስ ክፍያዎም በዚያው ልክ ያድጋል፡፡ ንግድዎ በአስተማማኝ እርምጃ ላይ መሆኑን ሲያዩ በራስ መተማመን ይሰማዎታል፡፡ የእርፍት ቀናትዎን ስለ ንግድ ሥራዎ በመጨነቅ ማሳለፍ ያቆማሉ፡፡ በመጨረሻ የስራዎን ፍሬዎች ረጋ ብለው መብላት ይጀምራሉ፡፡ በድጋሜ ያስቡ ለፍተው ተግተው የሚያገኙትን ገንዘብ ምንም ለማይፈይድ ማስተቀወቂያ በመገፍገፍ ተሰላችተዋልን? ተጨማሪ የማስታወቂያ ገንዘብ ይጠይቁዎት ይሆናልም እኮ… በይቅርታ፣ በማባበያ፣ ከአሁን አሁን ይሳካል በሚል ተስፋ ይሸነግሉዎት ይሆናል?

አሁን ይህን ሁሉ እርግፍ አድርገው ትተው ከእኛ ጋር በተደጋጋሚ በተግባር በተፈተኑ ስትራቴጂዎች መስራት ይችላሉ፡፡ እነዚህን ስትራቴጂዎቻችን በልዩ ልዩ አምራች ዘርፎች ላይ ሞክረናቸው አስደናቂ ውጤት አግኝተንባቸዋል፡፡ ከእኛ ጋር በመስራታቸው ብቻ ለማስታወቂያ ከሚያወጡት ገንዘብ ላይ ምንም ተጨማሪ ቤሳ ሳንቲም ሳያወጡ ሽያጫቸውን በእጥፍ አሳድገዋል፡፡

ለማመን ሊከብድዎት እንደሚችል ይገባናል፡፡ ግን ጠጣር እውነት ነው፡፡ በስራዎቻችን ስለምንተማን ስለምናስመዘግብልዎ ለውጥ አስቀድመን ዋስትና ልንሰጥዎ ሁሉ ዝግጁ ነን፡፡ ከፈለጉ ስራውን ሰርተን ስኬቱን እስኪያዩ ምንም ላይከፍሉን ይችላሉ፡፡ ማንም ሌላ ድርጅት ይህን መሰል ደፋር ዋስትና ሊሰጠዎት አይችልም፡፡ ቢሰጠዎት እንኳን በሚቀጥለው ቀን ድርጅቱን ዘግቶ ሰራተኞቹን መበተን ይሆናል እጣው፡፡

ዋና አገልግሎቶች

የእኛ ዋና አገልግሎቶች

ዲጂታል ማርኬቲንግ

ከእኛ ጋ ለመስራት ከወሰኑ በድጅታል ኢኮኖሚ ውስጥ ሰፋፊ መዳፎች ካሏቸው ቁንጮ ስትራቴጂስቶች፣ ማርኬተሮች፣ ዲዛይነሮች… ጋር በመስራት በፍጥነት ንግድዎ እንዲመነደግ መስራት መርጠዋል ማለት ነው፡፡

ድህረገፅ ዲዛይን

የድርጅትዎን ድህረ ገጽ (website) በራሱ ሽያጭ ማድረግ የሚችል፣ ምላሽ የሚሰጥ፣ ራሱን የሚያበቃ በገበያው ውስጥ በአሸናፊነት የሚወጣ እንዲሆን እንሰራለን፡፡

ቪዲዮ ኘሮዳክሽን

ፈጠራ በተሞላበት ፣ በፕሮፌሽናል የፕሮዳክሽን ማቴሪያል አስደማሚ የጥራት ምስል ቀልብ ሳቢ የሆኑ ቪዲዎች ስራዎቻችን አማካይነት ሃሳቦችዎ ሁሉ ነፍስ እንዲዘሩ ማድረግ የምንችል በመሆናችን እንኮራለን፡፡

የድርጅትዎን ድህረ ገጽ ጎቢኚዎን ወደ ገዢ (ከፋይ) ደንበኞች ጉብኝት ማጨናነቅ

ይህን የሚሰሩ በርካታ ድርጅቶች ይሳሳታሉ፡፡ የሚያተኩሩት ግብስብሱ የክሊክ ሰራዊት ላይ ነው፡፡ ግን የድርጅትዎን ማስታወቂያ ክሊክ የሚያደርገውን ሁሉ ወደ ደንበኝነት መቀየር አዳጋች ይሆንብዎታል፡፡ የእኛ ብልሃት ይለያል፡፡ ለእንዳንዷ የሚያወጧት አንዲት ብር ቢያንስ አራት እጥፍ እናስገኝለዎታል፡፡ የምንጠቀምባቸው ብልሃቶች እኒህልዎ…

የምናደርገው እንደዚህ ነው፡፡ መጀመሪያ የተቀናቃኞችዎን አቋምና ሁኔታ፣ የሽያጭዎን ሁኔታ፣ የደንበኞችዎን መገኛና አቅም እንዲሁም የምርትዎን ልዩ ልዩ ኳሊቲዎች፣ ግቦችዎን እናጠናለን፡፡ በግኝታችን መሰረት ለእርስዎ ብቻ የሚስማማ custom digital marketing plan እናዘጋጅለዎታለን፡፡ ሁሉም እንቅስቃሴችን የእርስዎን ቢዝነስ የሚያግዝ ይሆናል፡፡ ይህንን አሰራራችንን ከእኛ ጋር የሰሩ ድርጅቶች በእጅጉ ወደውታል፡፡ እባክዎ ለእኛ የሚደርጉት የስምምነት የስልክ ጥሪ ተራ የግብይት ጥሪ አድርገው አይመልከቱት፡፡  

ለምን የኛን ይመርጣሉ

ለምን የኛን ድርጅት ይመርጣሉ (ሱፐር ቡትስ አፕ)ምርጫም ብልጫም

የንግድን ሜዳ ልክ ጥቅጥቅ እንዳለ ጫካ ይቁጠሩት፡፡ ፉክክሩን ሰብረው እንዲገቡ የሚያስከፍለውን ሁሉ ለመክፈል ዝግጁ ነን፡፡ አንዳቸውም እስካልገዙዎት ድረስ ድህረ ገጽዎን የሚገበኙት ሰዎች መንጋጋት ለእርስዎ ፋይዳ አይኖረውም፡፡ ጉብኝቱ ፍሬ ካላፈራ በከንቱ ገንዘብዎን እየረጩ ነው ማለት ነው፡፡ የደንበኞችዎን ፍላጎት በቅጡ ለመረዳት ከሚመለከታቸው ሰዎች ጋር ሁሉ መደበኛም ኢ መደብኛም ግንኙት በመፍጠር መረጃ እናሰባስባለን፡፡ የደንበኞችዎን ፍላጎት እንለያለን፡፡ ንግድዎን እና ደንበኞችዎን በቅጡ ለመረዳት በቂ ጊዜ እንወስዳለን፡፡

ቀጥሎ ከእርስዎ ጋር በመሆን የእርስዎ ምርት ሸመታ ፍላጎት ያላቸውን ደንበኞችዎን ሁሉ ወደ እርስዎ የሽያጭ ማዕከላት እንዲንጋጋ እናደርገዋለን፡፡ ይህ ብቻ አይደለም፡፡ ይህ የንግድ እንቅስቃሴ ቀጣይና እያደገ የሚሄድ መሰረት እንዲኖረው እንተጋለን፡፡

በሌላ አነጋገር ንግድዎን የተመለከተ ጭንቀትዎን ሥናቃልል ለመዝናናት፣ ከቤተሰቦችዎ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ፣ ለመሳቅ፣ ከጭንቀት ነጻ ሆነው እንዲነሩ ረዳነዎት ማለት ነው፡፡

About us

We love creating new projects

Adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua. Ut enim ad minim veniam.natus error sit voluptatem accusantium doloremque laudantium.

Veritatis et quasi architecto beatae vitae dicta sunt explicabo. Nemo enim ipsam voluptatem quia voluptas.

Frequently
Asked Questions

You can customize the color, shadow, style, text, title, etc of your accordion on your WordPress website using accordion widget from Elementskit addons for Elementor.

እኛ መጽሐፉን የጻፍነው በ…

በተቻለ መጠን ብዙ ደንበኞችን እና ሽያጮችን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ

ከፍተኛውንና የመጨረሻውን የሽያጭ ሲስተም ማወቅና መተግበር ፤ እንዲሁም ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ፡፡

የሽማቾች ጎርፍ ወደ እርስዎ የንግድ አቅርቦት አቅጣጫ እንዲፈስና አገልግሎቶችዎንም ሆኑ ምርቶችዎን በስፋት እንዲገዙዎ የሚሹ ከሆነ፤ በእርግጥም የሚስፈልግዎ ይህ የሽያጭ መጽሐፍ ነው፡፡ ምክንያቱም በትክክል እንደሚሰራና አመርቂ ውጤት እንደሚያመጣ የተረጋገጠለትን የሽያጭ ሚስጥር ሁሉ ምንም ሳይቆጥብ የሚያስጨብጥዎ መጽሐፍ ነው፡፡ 

ምስክርነቶች

ደንበኞች ስለ እኛ
ምን ይላሉ

❝ ሱፐር ቡስት-አፕ የተባለው ኩባንያ ባልደረቦች ልዩና ድንቅ የሆነውን ዌብሳይት የማበልንጸግ ክህሎታቸውን በመጠቀም የድረገጽ ላይ ህልውናችንን ወደ ላቀ ደረጃ አሸጋግረውልናል፡፡ የምርታችንን ‹ብራንድ› አጥርቶ የሚያሳይ፣ እጹብ ድንቅ እይታ ያለውና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ ዌብ ሳይት ዘርግተውልናል፡፡ እንደደፌስ ቡክ፣ ኢንስታግራምና ቲክቶክ ባሉ መድረኮች ላይ የሚያካሂዱት የማስተዋወቅ ስራ፤ የድረገጽ ላይ ገባያችንና ተሳትፎአችንን በእጅጉ አሳድጎልናል፡፡ ስለዚህ ያስገኙልን ውጤትም በጣም አስደንቆናል፡፡ ❞

ስም የድርጅት ስም

❝ ከሱፐር ቡስት-አፕ ኩባንያ ጋር ‹ብራንዳችንን› በሚመለከት አብረን በመስራታችን ለማመን የሚስቸግርና ድንቅ የሆነ ልምድ ተጎናጽፈናል፡፡ የድርጅታችንን ራእይ አጥረተው በመረዳታቸው፤ የንግድ ስራችንን መሰረታዊ ይዘት የሚያንጸባርቅ፤ ወጥ ‹የብራንድ› ማንነት ፈጥረውልናል፡፡ በቪዲዮ አዘገጃጀትና አቅርቦት ረገድ ያላቸው የላቀ የልምድና የክህሎት ደረጃ፤ተደራሽ ካዳረግናቸው ታዳሚዎቻችን የልብ ትርታ ጋር ተስማሚና ማራኪ የሆነ ‹ይዘት› እንድናቀርብ አስችሎናል፡፡ ለዝርዝር ጉዳዮች ሳይቀር ያሳዩት ትጋትና ጥንቃቄም ከግምታችን በላይ ነበር፡፡ ❞
ስም የድርጅት ስም

❝ በሱፐር ቡስት-አፕ ኩባንያ የቀረበልን የሽያጭ ሙያ ስልጠና ታላቅ ለውጥ አምጥቶልናል፡፡በስራው የተካኑት አሰልጣኞቻቸው የሽያጭ ፍጻሜን እውን በማድረግና ሽያጭን በማሳደግ ረገድ በተግባር ተፈትነው የተረጋጋጠላቸውን ቴክንኮችና ስትራቴጂዎች አስታጥቀውናል፡፡ በስልጠናው ወቅት የቀረቡልን ተግባራዊ የሆኑ ተጨማሪ(tips) ሃሳቦች በጣም ጠቅመውናል፡፡ የሽያጭ ክንዋኔችን ከፍተኛ መሻሻል እንደማሳየቱ መጠን፤ ሁሉም አካል የነሱን ስልጠና ቢወስድ መልካም እንደሆነ ሃሳብ እናቀርባለን፡፡ ❞

ሳራ የሶፍት ዌር ካምፓኒ ስራ አስኪያጅ

❝ ለተቀጣሪ ሰራተኞቻችን ስልጠና ስለመስጠት ጉዳይ ፊታችንን የመለስነው ወደ ሱፐር ቡስት-አፕ ኩባንያ ሲሆን ይህ ውሳኔያችን ሳይውል ሳድር አመርቂ ውጤት አስገኝቶልናል፡፡ ምክንያቱም የሰጡት ስልጠና ሁሉ የሰራተኞቻችን ክህሎት፣ የአምራችነት ደረጃና ሙያዊ እድገት በተፋጠነና ጥራት ባለው ደረጃ ወደፊት እንዲፈነጠር አድርጎልናል፡፡ ስልጠና ሰጭዎቻቸው በእውቀት የተሞሉ እንደመሆናቸው መጠን ሰልጣኞችን ወዲያውኑ ወደ ተግባር መለወጥ የሚችሉ ተግባራዊ ግንዛቤዎችን እንዲጨብጡ አስችለዋቸዋል፡፡ በአጠቃላይ የሰራተኞቻችን የስራ ሃይል ውስጥ አዎንታዊ አንደምታ ያለው ለውጥ ማየት በመቻላችን ያደረብን የአመስጋኝነት ስሜት ከፍተኛ ነው፡፡ በርግጥም ባለውለታወቻችን ናቸው፡፡ ❞

ሚካኤል የአንድ ቁሳቁስ አምራች የሆነ ድርጅት የሰው ሃይል አቅርቦትና አመራር ስራ አስኪያጅ

❝ የሱፐር ቡስት፡አፕ ኩባንያና ባልደረቦቹ፤ ስላቀረቡልን ልዩ የሆነ የዲጅታል ማርኬቲንግና የማማከር አገልግት ከፍተኛ የባለውለታነት ስሜት አድሮብናል፡፡ በዌብሳይት ማበልጸግ ረገድ ያለቸው ከፍተኛ ደረጃ ክህሎትና ብቃት፤ ከግምታችን በላይ የሆነ ዘመናዊና ብቁ የሆነ ዌብሳይት አጎናጽፎናል፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ ያካሄዱልን የማስተዋወቅ ዘመቻ፤ ከሰፊ ተደራሾች ጋር እንድንገናኝ፤ አዳዲስ ደንበኞች እንድናመነጭና ፊታቸውን ወደኛ የሚያዞሩ ደንብኞች ቁጥር እንዲጨምር ረድቶናል፡፡ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የሙያ ክህሎታቸውና ለውጤታማነት ያላቸው ጽናትም እንዲሁ፤ በዲጂታል ማርኬቲንግ ረገድ ሙሉ ለሙሉ የምንተማመንባቸው አጋሮቻችን እንዲሆኑ አስችሏቸዋል፡፡ ❞

ኤሚሊ የ‹ኢ ኮሜርስ (ንግድ) እቃ ግምጃ ቤት ስራ አመራር ሊቀመንበር

ምን አይነት ድህረገፅ ይፈልጋሉ?

የድርጅትዎን ድህረ ገጽ (website) በራሱ ሽያጭ ማድረግ የሚችል፣ ምላሽ የሚሰጥ፣ ራሱን የሚያበቃ በገበያው ውስጥ በአሸናፊነት የሚወጣ እንዲሆን እንሰራለን፡፡

የግል (Personal)

 • ምላሽ ሰጪ፣ ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ድህረገፅ
 • ከብራንድዎ ጋር የሚዛመድ ድህረገፅ ንድፍ
 • የ SEO ስትራቴጂ፣ የይዘት ፈጠራ እና የትንታኔ ማዋቀር

የድርጅት (Corporate)

 • በቁልፍ መድረኮች ላይ የመገለጫ ማዋቀር እና የምርት ስም ማውጣት
 • መደበኛ ይዘት መፍጠር እና መለጠፍ
 • ለብዙ መድረኮች ድህረገፅ ንድፍ

ንግዶች (Business)

እቅድዎን ይምረጡ

የእኛ አገልግሎት ስራዎን የበለጠ አስደሳች ያደርገዋል!

የኦላይን ላይ ትምህርት

በልቀት አካዳሚ

የዚህ የኦንላይን(online) ስልጠና ዋናው ዓላማ ብቃትን በመጨመር አዳዲስ ክህሎቶችን በማግኘት ስራቸውን እንዲያሳድጉ እና ገቢ ማስገኘት የሚችል እንዲሆን የተዘጋጀ ነው፡፡ www.beleqet.com

እንኳን ወደ በልቀት የኦንላይን ሥልጠና ማዕከል በደህና መጡ!
በልቀት በተሰኘው የኦንላይን መማሪያ ማዕከላችን፣ መማር፣ ግለሰቦች አስተሳሰባዊ አድማሳቸውን እንዲያደረጁ እና ዕምቅ ችሎታቸውን በተግባር ማሳየት እንዲችሉ የሚያደርጋቸው በመሆኑ፣ የዕድሜ ልክ ጉዞ መሆን አለበት ብለን እናምናለን፡፡ የተለያዩ መስኮችን በሚዳስሱት ኮርሶቻችን አማካይነት፣ ዘርፈ ብዙ ፍላጎቶችን እና ጥያቄዎችን የሚመልስ በዓይነቱ የተለየ የመማር ዕድልን እናቀርባለን፡፡
ለሥራቸው በከፍተኛ ሁኔታ የሚተጉት አሰልጣኞቻችን፣ ተማሪዎች የጠቃሚ ክህሎቶች ባለቤት እንዲሆኑ እና በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን እውቀት ማስፋት እንዲችሉ አጥብቀው ይሠራሉ፡፡ ፍላጎትዎ፣ የግል ስብዕናዎን ማሳደግ፣ የሽያጭ ዘዴዎችዎን ማጎልበት፣ በቨዲጂታል ግብይት ዓለም ውስጥ ጠልቆ መግባት፣ ውስብስቡን የፕሮግራሚንግ ወይም የድረ ገጽ አሠራርን በጥልቀት ማወቅ፣ እንዲሁም በፎቶግራፍ ጥበብ፣ በቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ በድምፅ ዲዛይን፣ በፊልም አሠራር (ሲኒማቶግራፊ)፣ ወይም ደግሞ በቤት ማሰዋብ (ኢንቲሪየር ዲዛይን) ዘርፍ ዘልቀው መግባት ሊሆን ቢችል እንኳን፣ ሁሉንም ፍላጎቶችዎን ሊያሟሉ የሚችሉ ኮርሶች አሉን፡፡
ኮርሶቻችን የአዳዲስ ክህሎቶች ባለቤት የሚሆኑበትን ዕድል ከማቅረባቸውም በላይ፣ ተጨማሪ ገቢ ሊያገኙ የሚችሉበትን መንገድም ያመቻቹልዎታል፡፡ በተለያየ ዘርፍ ያለዎትን አቅም ማሳደግና የእውቀት አድማስዎን ያለማቋረጥ ማስፋት፣ አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን እና የገቢ ምንጮችን ይከፍታል የሚል ጠንካራ እምነት አለን፡፡
ሁሉን አቀፉ ሥርዓተ ትምህርታችን፣ የውጭ አገር ገንዘቦች ግብይትን (Forex Trading)፣ የስቶክ ግብይትን (Stock Trading)፣ ክሪፕቶ ከረንሲን (Cryptocurrency)፣ የንግድ ሥራ ስልቶችን (Business Strategies)፣ የሰው ሃብት ልማትን (Personnel Development)፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶችን፣ ከፍተኛ ክህሎቶችን፣ የቋንቋ ትምህርትን እና ሌሎች ወቅቱ የሚፈልጋቸውን መስኮች የሚያካትት ነው፡፡
ለተጠቃሚ ምቹ በሆነው የኦንላይን ትምህርት ሥርዓታችን (LMS) በመጠቀም የምንሰጣቸውን ኮርሶች ለእርስዎ በተመቸ ጊዜና ሁኔታ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የመማር ልምድዎን ለማሻሻል እና ስኬትዎን ዕውን ለማድረግ በተዋቀሩ ቀልብን የሚገዙ የመልቲሚዲያ ይዘቶችን፣ አወያይ የሆኑ ጥያቄዎችን እና ተግባራዊ ልምምዶችን በጣም በቀላሉ ይጠቀሙባቸው፡፡
ራስን ለማሻሻል እና ለእድገት ከፍተኛ ፍቅር ያላቸውን ንቁ ተማሪዎቻችንን ይቀላቀሉ፡፡ ወሰን አልባ ወደሆነው የእውቀት ከፍታ የሚያደርስዎትን የለውጥ ጉዞ አብረውን ይጓዙ፡፡
ራስዎን ያሳድጉ፡፡ ዛሬውኑ ከእኛ ጋር መማር ይጀምሩ!

0

ዓመታት

0 +

የተሰሩ ስራዎች

0 +

ደስተኛ ደንበኞች

0 %

ግቦች

የቅርብ ጊዜ ዜና

amAM