ለድርጅቶ የሚስማማ፣ ሽያጭ የሚያመጣ ዌብሳይት እንሰራለን።
ለዓይን ሳቢ የሆነ ዌብሳይት መገንባት እንችላለን
የድርጅትዎን ዌብሳይት በራሱ ሽያጭ ማድረግ የሚችል፣ ምላሽ የሚሰጥ፣ ራሱን የሚያበቃ በገበያው ውስጥ በአሸናፊነት የሚወጣ እንዲሆን እንሰራለን፡፡
ጎብኝዎችን ሁሉ ወደ ሸማቾች የሚቀይር ለሞባይል ስልክ የሚስማማ ዌብሳይት ያስፈልገዎታል? ጉዳዩ የመቆንጀት ብቻ ሳይሆን በቀጥታ በራሱ ምላሽ የሚሰጥና ሽያጭን የሚያሳልጥ ዌብሳይት መሆን አለበት። እንደዚ አይነት ዌብሳይት የሚገነባው ደሞ ከቴክኖሎጂው ጋር አብረው በሚዘምኑ ዌብ ዲዛይነሮች ነው፡፡ እኛ ይህን መሰል ዌብሳይት ገንብተን መረጃዎችዎን በአግባቡ በመሰነድና ጎብኚዎችዎን ወደ ገዢዎች በመቀየር የካበተ ልምድ አለን፡፡
ምስክርነቶች
ደንበኞች ስለ እኛ የሚሉት
ሌሎች ሊነግሮዎት የማይችሏቸውን ራስ አገዝ ድህረ ገጽ አደረጃጀት ምስጢሮች እናካፍልዎ…
በዚህ የዲጂታል ዘመን በትክክል ከሰሩት የእርስዎ ዌብሳት ለድርጅትዎ የገበያ ማዕከል ነው፡፡ እናም የግብይት መገናኛዎችዎን ያበልጽጉ፡፡ ስለዚህም ይህን ውድ የገበያ መገናኛ መስመርዎን በሰለጠኑ ድህረ ገፅ ራስ አገዝ (ያለ ሰው እርዳታ በራሱ ምላሽ መስጠት) የሚችል ማድረግ በሚችሉ ባለሙያዎች ማሰራት ሲገባዎት ለዌብ ዲዛነሮች እንደወደዱ እንዲያደርጉት መተው ቸልተኝነት ነው፡፡
በአጭሩ በድህረ ገጽዎ አማካኝነት ከደንበኞችዎ የተሻለ የግብይት እንስቃሴ፣ ደንበኞችና ሽያጭ ካስመዘገቡ ንግድዎን ለማዘመንና ተፎካካሪዎችዎን ለማስከንዳት ተጨማሪ ዕድል አገኙ ማለትም አይደል?
ይህ ከየትኛው ጊዜ በላቀ ትኩረት እንዲያገኙ፣ አዳዲስ ደንበኞችን እንዲስቡ፣ ምርትዎን በአነሰ ወጪ፣ በተመጣጠነ ዋጋና በብዛት እንዲያከፋፍሉ፣ ገበያውን ሙሉ ለሙሉ እንዲቆጣጠሩ ዕድል ይሰጥዎታል፡፡
ትርፍዎን በእጥፍ ማሳደግ ይፈልጋሉ
- ውድድሩን 2 ለ 1 አሳልፉ (እጥፍ እጥፍ ትርፍ እያገኘ)
- በዘርፍዎ ከሌሎች ተፎካካሪዎች የበለጠ የደንበኞች የሸመታ ጉብኝት መሳብ
- ሌሎች ተፎካካሪዎችዎ ሲንገዳገዱ የእርሶ የገበያ ድረሻ በአስደናቂ መጠን እንዲያድግ
- በጎግል የመፈለጊያ የገበያ አማራጭ በአንደኝት(በቀዳሚነት) መቀመጥ ከፈለጉ እንግዲያውስ ከእኛ ጋር ይስሩ …