SuperBootsUp

Edit Content

እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ?

ድህረገፅ ዲዛይን

ድህረገጾን አሁን ያግኙ

የፌስቡክ ማስታወቂያዎች

ንግድዎን በፌስቡክ ያሳድጉ

ላንዲንግ ፔጅ

የንግድ ላንዲንግ ፔጅ ያግኙ

SEO

#1 የጉግል ፍለጋ ደረጃ ያግኙ

ጎግል ማስተዋወቂያ

በጎግል ማስታወቂያ ሽያጭዎን ያሳድጉ

የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ስራ

ከፍተኛውን የጥራት ደረጃ ተጎናጸፉ የቪዲዮ ማስታወቂያዎች እና ትክክለኛው የማስተዋወቅ ቴክኒክ

ሞዴል እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ማስተዋወቅ

ለሞዴሎች እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ማስተዋወቅ

የኩባንያ ብራንዲንግ፣የአርማ(ሎጎ) ንድፍ (ዲዛይን)

የዲጂታል ግብይት ተሳትፎዎን ከእኛ ጋር ይለኩሱ

የድርጅቶች እና የግለሰቦች ሥልጠና

የድርጅት ሥልጠናና ዕድገት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

ሶፍትዌር ማበልጸግ እና አይቲ መፍትሄዎች

ምርጥ ሶፍትዌር እና የአይቲ መፍትሄዎችን ያግኙ

የስኬታማ ሽያጭ ጥበብ ሚስጥራት መጽሐፍ

ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ!!

በኢትዮጵያ እያደገ ባለው ዲጂታል ማርኬቲንግ ኤጀንሲ ሽያጭዎን ያሳድጉ

ሽያጭዎን (ገበያዎን) በአፋጣኝ እንዲያድግ ሊረዳዎት ይፈልጋሉ

ውድ ንግድ ድርጅት ባለቤት,
እንኳን ደህና መጡ፡፡ ሱፐር ቡስት አፕ (super boots up) እንባላለን ስማችን እንደሚገልፀው ቢዝነሶትን በፈጣን ለማሰደግ የምንሰራ ድርጅት ነን፡፡ የፈጣን ዕድገት አንቀሳቃሹ ድርጅት መሪ ነኝ፡፡ እርስዎ በዚህች ቅጽበት እዚህ የድህረ ገጽ አምባ የተገኙት የንግድ ሥራዎን በፍጥነት ማሳደግ ስለሚፈልጉ ነው! ስለኔ የተወሰነ ነገር ለማለት ያህል በአጭሩ ከጅምሩ ጀምሮ ያለ ማስታወቂያ ንግድ በጨለማ ጥቁር ድመት እንደማሳደድ መሆኑን የማምን የቢዝነስ ሰው ነኝ፡፡ ዲጂታል ዘመን እንዲህ ልቆ ባልታወቀበት ጊዜያት ፡፡ የተለመዱትን ማስታወቂያ ዘዴዎችን ብሮሸሮችን እና የሚዲያ ማስታወቂያ በንቃት የማስታዋውቅ ሲሆን ፤ የተለያዩ ባዛሮችን የትኛው ክልል ተሳታፊም ነበርን ፤ በዚህም ምክንያት የትኛውም ባዛር ላይ ድርጅታችን ለመጋበዝ ቀዳሚው ነበር፡፡ በዚህም ጠቃሚም የማስታወቂያ ልምድ ማግኘት ችለንበታል፡፡ ድርጅታችን በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተለይም በፌስቡክ ማስተዋወቅ ስንጀምር ከሚሊን ብር በላይ ለማስታወቂያ አውጥተናል፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ ላቋቋምኩት የማስታወቂያ ንዑስ ዘርፍ ያሉትን ክፍተቶች በማየት እንዴት ማስታወቂያ ልቆ ከተወዳዳሪዎች ማሸነፍ በሎም ስኬታማ መሆን እንደሚችል ቁልፉን ከዚህና ከተለያዩ አለማችን ላይ ቁንጮ የሚባሉትን ለማየት ችያለሁ ፡፡ ይህም የስኬታማ ዲጅታል ማስታወቂያን ለመስራት ምርጫ ሳይሆን ብልጫ አለን፡፡

አቶ ሔኖክ የሱፐርቦኦትሱፕ መስራች እና C.E.O

ውድ ንግድ ድርጅት ባለቤት,
እንኳን ደህና መጡ፡፡ ሱፐር ቡስት አፕ (super boots up) እንባላለን ስማችን እንደሚገልፀው ቢዝነሶትን በፈጣን ለማሰደግ የምንሰራ ድርጅት ነን፡፡ የፈጣን ዕድገት አንቀሳቃሹ ድርጅት መሪ ነኝ፡፡ እርስዎ በዚህች ቅጽበት እዚህ የድህረ ገጽ አምባ የተገኙት የንግድ ሥራዎን በፍጥነት ማሳደግ ስለሚፈልጉ ነው! ስለኔ የተወሰነ ነገር ለማለት ያህል በአጭሩ ከጅምሩ ጀምሮ ያለ ማስታወቂያ ንግድ በጨለማ ጥቁር ድመት እንደማሳደድ መሆኑን የማምን የቢዝነስ ሰው ነኝ፡፡ ዲጂታል ዘመን እንዲህ ልቆ ባልታወቀበት ጊዜያት ፡፡ የተለመዱትን ማስታወቂያ ዘዴዎችን ብሮሸሮችን እና የሚዲያ ማስታወቂያ በንቃት የማስታዋውቅ ሲሆን ፤ የተለያዩ ባዛሮችን የትኛው ክልል ተሳታፊም ነበርን ፤ በዚህም ምክንያት የትኛውም ባዛር ላይ ድርጅታችን ለመጋበዝ ቀዳሚው ነበር፡፡ በዚህም ጠቃሚም የማስታወቂያ ልምድ ማግኘት ችለንበታል፡፡ ድርጅታችን በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተለይም በፌስቡክ ማስተዋወቅ ስንጀምር ከሚሊን ብር በላይ ለማስታወቂያ አውጥተናል፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ ላቋቋምኩት የማስታወቂያ ንዑስ ዘርፍ ያሉትን ክፍተቶች በማየት እንዴት ማስታወቂያ ልቆ ከተወዳዳሪዎች ማሸነፍ በሎም ስኬታማ መሆን እንደሚችል ቁልፉን ከዚህና ከተለያዩ አለማችን ላይ ቁንጮ የሚባሉትን ለማየት ችያለሁ ፡፡ ይህም የስኬታማ ዲጅታል ማስታወቂያን ለመስራት ምርጫ ሳይሆን ብልጫ አለን፡፡

አቶ ሔኖክ የሱፐርቦኦትሱፕ መስራች እና C.E.O
ስለ እኛ

OUR DEDICATED TEAM OF DIRECT RESPONSE COPYWRITERS, FUNNEL, DESIGNERS, CODERS, PAID TRAFFIC SPECIALISTS AND SEO WARRIORS…

ባለፉት አመታት እየሰራንባቸው በጣም ስኬታማ ሆነንበታል የተለያዩ ድርጅቶችን አሳድገንበታል፡፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት በድጂታል ኢኮኖሚው ውስጥ የኢትዮጵያ ቁንጮ የመሆን ዕቅድ ይዘን እየሰራን እንገኛለን፡፡ ይህ የማይደረስበት ከንቱ ምኞት አይደለም፡፡ ዘርፉ የሚጠይቀው ምርጥ ችሎታ ያላቸው ባለሙያዎችን ይዘን ለደንበኞቻችን ሚዛናዊ መረጃ ካቀረብን ይህ የማይደረስበት አይደለም፡፡

0

ዓመታት

0 +

የተሰሩ ስራዎች

0 +

ደስተኛ ደንበኞች

0 %

ግቦች

ለምን እኛን ይመርጣሉ

“ከእኛ ጋ ለመስራት ከወሰኑ በድጅታል ኢኮኖሚ ውስጥ ሰፋፊ መዳፎች ካሏቸው ቁንጮ ስትራቴጂስቶች፣ ማርኬተሮች፣ ዲዛይነሮች… ጋር በመስራት በፍጥነት ንግድዎ እንዲመነደግ መስራት መርጠዋል ማለት ነው፡፡”

ልዩ ሆነው ይውጡ

ታላላቅም ይሁን አዳጊ ኩባንያዎችን የኦንላይን የማስተዋወቅ አቅም በእጂጉ በማሳደግ ሽያጫቸው በእጥፍ እንዲያሳድጉ እንረዳቸዋለን፡፡

በኢትዮጵያ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ውስጥ እኛም ሆንን ደንበኞቻችን በፍጥነት በማደግ ላይ እንገኛለን

በሌላ አነጋገር የእርስዎ ዕድገት የእኛም ዕድገት ነው፡፡ የእኛ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት በኢኮኖሚው ውስጥ ለምናበረክተው ወሳኝ ሚና ማሰያ ነው፡፡ ይህም ማለት ዲጂታል ማርኬቲንግ ዘርፍ ለማነቃቃት ያለ እረፍት እየታተረ ነው፡፡ በዚህ ዓመት ብቻ በግብይት መሻሻያ ስራዎቻችን ላይ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ እያወጣን እንገኛለን፡፡ ለደንበኞቻችን ቃል የምንገባውን ነገር ሁሉ ለመፈጸም አናመነታም፡፡ እናደርገዋለን፡፡ ባለፈው ባደረግነው የውጤት ተኮር የኢኮኖሚ የላቀ ውጤት አስመዝግበናል፡፡ ዘንድሮ ይህንን በእጥፍ ለማሳደግ እየተፋለምን እንገኛለን፡፡ ነገርየው የተጋነነ ዕቅድ ቢመስልም ባለን ፋይናንሻልና ስትራቴጂካል ዕቅድ ልናሳካው እንደምንችል እርግጠኛ ነን፡፡ ድርጅታችን ለቀጣሪዎቻችን (ለደንበኞቻችን) ረብጣ የትርፍ ሀብት ለማስታቀፍ የሚፋለሙ ትንታግ ሰራተኞች አሉን፡፡ በተጠንቀቅ የሚጠብቁዎት direct-response copywriters, designers, coders, paid traffic specialist and SEO warriors… የመሳሰሉ ባለሙያዎች አሉን፡፡ ሁሉም በእንዳንዷ አንዲት ብር ቢያንስ አራት እጥፍ ለማስገኘት የሰለጠነ፣ የተካኑ እሳት የላሱ ባለሙያዎች ነን፡፡ ዕድገቱ 200 ፐርሰንት ላይ እንኳን የሚቆም ይህንን ሳወራ እያጋነንኩ አይደለም! ከእኛ ጋር መስራት ማለት ንግድዎን ለማሳለጥ የሚወስኑት ብቸኛው ብልህ ውሳኔ ነው፡፡ ነገር ግን ከእኛ ጋር ለመስራት ከወሰኑ ጥቂት ነገሮችን ማወቅ ይኖርብዎታል…

ሆኖም እርስዎ እንዲያው በአቋራጭ መክበር፣ ደርሶ ሀብታም የመሆን ከንቱ ምኞት ብቻ ከሆነ ያለዎት እባክዎ ከይቅርታ ጋር ከድህረ ገጻችንን ይውጡልን፡፡

እርስዎ በአቋራጭ የመክበር ምኞች ብቻ ካለዎት… ወይ ጎግላ የሆነች ድንገት ሀብታም የምታደርግ ምትሃት የሚፈልጉ ከሆነ … አሊያም ለደንበኞችዎ ግድ ሳይኖርዎት ርካሽና ረብ የለሽ እቃዎችን ሸጠው ዘወር የማለት ምኞት ካለዎት… ወይ በአንድ አዳር ብቻ የንግዱን ዓለም ለመዘወር የመፈለግ ምኞት ብቻ የሚነዳዎ ከሆነ… እንግዲያውስ እባክዎ ብትህትና ከፊታችን፣ ከድረህ ገጽ አምባችን ዘወር ይበሉልን!

“ሱፐር ቡትስ አፕ” ድርጅትዎ ለማስተዋዎቅ እያንዳንዷን አማራጭ በመጠቀም ከደንበኞ ጋር ሊያገናኞት ከፍተኛ አቅም ያለው ድርጅት ነው፡፡ ነገር ግን እንዲያው ምኞትዎን በአንዳች ምትሃት ወደ እውን ቀይሮ ሀብት በሀብት የሚያደርገው አስማተኛ አይደለም፡፡ ንግድ ጠንካራ ስራ ይጠይቃል፡፡ ንግዱ በራሱ መንቀሳቀስ ሲጀምር ያኔ ተኝተውም ገንዘብ ይሰራሉ፡፡ ይህ እንዲሆን ግን ጠንካራ ሥራ ይፈልጋል፡፡ ይህንን ጠንቅቆ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ሽያጭ ማስተዋወቅና መሸጥ የትግሉ ሰማንያ በመቶ ይሆናል፡፡

ይህንን ነው እኛ ምንሰራልዎት!

ለራሳችን የምንታገለውን ያህል ንግድዎ በአግባቡ መሄድ እስኪጀምር ድረስ እንፈለምልዎታለን፡፡ ንግድዎን በምናሳድግበት መንገድ ምንም ብዥታ እንዲፈጠር አንፈልግም፡፡ የሚታይ የሚሰፈር ለውጥ እንፈጥርልዎታለን፡፡ ይህ ነው Direct Response Marketing ማለት! Direct Response Marketing የድርጅታችን የልብ ትርታ ነው፡፡ ድርጅታችን መታተር ሳያስፈልግዎት በቀላሉ ንግድዎን የሚያቀላጥፉበትን መንገድ ያበጅልዎታል፡፡ ይህን ለማድረግ የሚረዱን ሦስት መንገዶች አሉን፡፡

01.

የንግድ እንቅስቃሴዎን
እናሳድጋለን

በተለይ ፌስቡክና ጎግልን በመጠቀም በሚገባ እናስተዋውቅልዎታለን፡ Instagram, WhatsApp እንደምርጫዎ የምንሰራሎት ሲሆን Telegram and Tik Tok ልናግዞት እንችላለን ፡፡

02.

ከፍተኛ የሸመታ ፍላጎት
ካላቸው ደንበኞችዎ ጋ እናገናኘዎታለን

ባለሙያዎቻችን ድርጅትዎ ለማስተዋዎቅ እያንዳንዷን አማራጭ በመጠቀም፣ ኮዶች፣ ምስሎች፣ አጫጭር፣ ቪዲዮዎች በመጠቀም ደንበኞች ፈጽሞ ሊገፉት የማይችሉትን የምርትዎን የጥራትና የዋጋ አብረቅራቂ ንጽጽር በማቅረብ በሸመታ እንዲጨናነቁ እንሰራለን፡፡

03.

በሽያጭ ስር ውስጥ ከፍተኛ እምርታ
እንዲያስመዘግቡ እገዛ እናደርጋለን

አንድ ጊዜ ሂደቱን ካስጀመርን በኋላ ነገሩን በራስዎ እንዲቆጣጠሩት ቁልፉን እናስረክብዎታለን፡፡ የሚንጋጋውን የግብይት ደንበኛዎን እንዴት ማስተናገድ እንዳለብዎትና ሌሎች አዳዲስ ወደ ገበያዎ ያልገቡ ደንበኞችዎን እንዴት ወደ ግብይተዎ መሳብ እንዳለብዎት እንጠቁምዎታልን፡፡ ሆኖም የእርስዎ ተሳትፎ እጆን አጣጥፈው ገለጻ ለመስማት ብቻ አይደለም፡፡

የእኛን ስልታዊ አቀረረብ ከወደዱ አሁን ማድረግ ስለለብዎ ነገሮች እናውራ

ንግድን ፈጣን ማሻቀብ እንዲያሳይ ልንረዳዎት እንፈልጋለን፡፡ ለምሳሌ ገቢዎ በዓመት 500000 ብር ላይ አስር ዓመት አልፎት ይሆናል፡፡ እናም በአንድ ጊዜ ወደ 2.5 ሚሊን በዓመት ማሳደግ ይፈልገሉ፡፡፡ ቁልፉ እኛ ጋር ነው፡፡ የእኛ ትጋት ይህንን ምኞትዎን እውን ማድረግ ነው፡፡ የምንሰራው ምስጢር አይደለም፡፡ የምናደርገውን ሁሉ ለእርስዎም ሆነ ለደንበኞችዎ ለማሳየት ዝግጁ ነን፡፡

በየእለቱ የተረጋገጡ አሁን በተግባር የሚሰሩ ድጂታል ኢኮኖሚውን የሚያግዙ ስትራቴጂዎች ታክቲኮች፣ ቴክኒኮችን ገንዘብና የሚንተገተግ የእርስዎን ምርት የመግዛት ፍላጎት ይዘው የሚጠብቁዎት ደንበኞች መቼ እና የት እንደሚገኙ እንዲለዩ ያስችለዎታል፡፡ ይህም እርስዎ እንዴት በአቋራጭ የገበያው መሪ ሆነው ሊሎችን ጀማሪ ሊያስመስሏቸው እንደሚችሉ ያሳይዎታል፡፡ ከእኛ ጋር ግንኙት ለመመስረት አሁኑኑ የወስኑ ፡፡ ለዕድገትዎና ስኬትዎ እንተጋለን!

ሔኖክ መኮነን

አስተዳዳሪ

amAM