SuperBootsUp

Edit Content

እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ?

ድህረገፅ ዲዛይን

ድህረገጾን አሁን ያግኙ

የፌስቡክ ማስታወቂያዎች

ንግድዎን በፌስቡክ ያሳድጉ

ላንዲንግ ፔጅ

የንግድ ላንዲንግ ፔጅ ያግኙ

SEO

#1 የጉግል ፍለጋ ደረጃ ያግኙ

ጎግል ማስተዋወቂያ

በጎግል ማስታወቂያ ሽያጭዎን ያሳድጉ

የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ስራ

ከፍተኛውን የጥራት ደረጃ ተጎናጸፉ የቪዲዮ ማስታወቂያዎች እና ትክክለኛው የማስተዋወቅ ቴክኒክ

ሞዴል እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ማስተዋወቅ

ለሞዴሎች እና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ማስተዋወቅ

የኩባንያ ብራንዲንግ፣የአርማ(ሎጎ) ንድፍ (ዲዛይን)

የዲጂታል ግብይት ተሳትፎዎን ከእኛ ጋር ይለኩሱ

የድርጅቶች እና የግለሰቦች ሥልጠና

የድርጅት ሥልጠናና ዕድገት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

ሶፍትዌር ማበልጸግ እና አይቲ መፍትሄዎች

ምርጥ ሶፍትዌር እና የአይቲ መፍትሄዎችን ያግኙ

የስኬታማ ሽያጭ ጥበብ ሚስጥራት መጽሐፍ

ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ!!

ከወር እስከ ወር ከ20-250 በፌስቡክ “ለመሸጥ የሚመሩ” ማስታወቂያ መመሪያዎችን ያግኙ

በየዕለቱ ኢትዩጵያ ውስጥ 7 ሚሊዮን የሚሆኑ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች የፌስቡክ ገጻቸውን ይመለከታሉ፡፡ በዚህ ግዙፍ የሆነ የመገናኛ መስመር በኩል ንግድዎንና ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ለነገ የሚባል አይደለም፡፡

ፌስቡክ በየዕለቱ በቋሚነት የሚጠቀሙ 1.4 ቢሊዮን ደንበኞች አሉት፡፡ በቀን በአማካይ 4 ቢሊዮን የላይክ ምልክቶች ተጠቃሚዎቹ ይለዋወጣሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ሰባት ሚሊዬን የሚሆኑት ቋሚ ተጠቃሚዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው፡፡ እውነታው ይህ ነው፡፡ የፌስቡክ ጥቅም ሰዎችን ከማጎዳኘት ከተሻገረ ቆይቷል፡፡እስኳሁን ፌስቡክን ለግብይትዎ፣ ለንግድዎ በሚጠቀቅም መልኩ መገልገል ካልጀመሩ ምን ያክል ንቁና ምርጥ ደንበኞችን ለተፎካካሪዎችዎ አሳልፈው እየሰጡ እንደሆነ ያስቡት፡፡የማስታወቂያ አቅምዎንና ጉልበትዎን ሁሉ በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ እያባከኑ መሆኑን መገንዘብ አለብዎት፡፡

እንደ ጎርፍ በሚያጥለቀልቅ ለግዢ ዝግጁ የሆነ የግብይት ማዕበል እንዲወሰዱ ልናደርግዎት እንፈልጋለን፡፡

እንደ ፌስቡክ የግብይትና የንግድ ማስተዋወቅ ምቹነት ያላቸው የቴክኖሌጂ አማራጮች ጥቂት ናቸው፡፡ ፌስ በቀላሉ ሊደርሱባቸው የሚችሏቸው ሰባት ሚሊዮን የደንበኞ አማራጮችን ብቻ አያቀብለዎትም፡፡ የማስታወቂያ ወጭዎትንም ወደ ዜሮ ያወርድለዎታል፡፡ ይህ ትክክለኛውን መንገድ ሲከተሉ ነው ፤ ካልሆነ ልክ እንደቁማር ነው (casino gambling) ፡፡

እኛ ከዚህ ሁሉ መንጋ የፌስቡክ ሰራዊት በዕድሜና በጾታ እየለየን የእርስዎን ተመራጭ (ትክክለኛ ምርቶን ፈላጊ) ደንበኞች እንዲያማልሉ ዕገዛ ደርጉለዎታል፡፡
የሚገኙበትን ቦታ (አገር ውስጥ ወይስ ከአገር ውጪ)፣ የሚከተሏቸውን ገጾች፣ እና ዝንባሌያቸውን እየለየን ወደትክክከለኛው ደንበኛዎ እንዲደርሱ እንረዳዎታለን፡፡ሌሎች ተጨማሪ ፈጠራዎችን (Algorism) በመጠቀም የእርስዎን መኖር የማያውቁ የእርስዎን ምርት ፈላጊዎች ጋር እናደርሶታለን፡፡

በፌስቡክ ንግድዎን ያሳግጉ

ፌስቡክ ላይ ማስተዋወቅ ሲጀምሩ በቀላሉ የሚደረስባቸው የበሰሉና የሚያስጎመጁ ፍራፍሬዎች ማሳ ውስጥ እንደተገኙ ይቁጠሩት፡፡ትኩረትዎን በዋነኞቹ የድርጅትዎ ተፈላጊ ደንበኞች ላይ እንዲያነጣጥር ማድረግ ይችላሉ፡፡ ዘርፉን አሰራሩን እንደማያውቅ ሰው ድንገት ዘው ብለው ሲገቡ ብዙ ነገር ሊደነጋገርዎ እንደሚችል ይገባናል፡፡እኛ ግን ከዚህ በፊት ለማስታዊያ ያወጡ ከነበሩት አንጻር ሽርፍራፊ ሊባል በሚችል ወጪ ይህንን ታላቅ ጥበብ እንዲካኑበት ልንረዳዎት ዝግጁ ናቸው፡፡ የፌስቡክ ማስታወቂያ ተጠቃሚዎች ለሚያወጧት ለእያንዳንዷ አንድ ብር ሦስት ብር እያጋበሱ መሆኑ የአደባባይ ሀቅ ነው፡፡በዚህ ላይ ፌስቡክ ላይ ለመስታወቂያ የሚወጣው ወጪ ከሌላው አንጻር በእጅጉ ዝቅተኛ ነው፡፡ንባብዎን ይቀጥሉና ማስታወቂያዎ በራሱ እስኪቆም ድረስ በቀላል መንገድ ምን እንደምናደርግልዎ እንድናሳይወት ይፍቀዱልን…

እኛ እምንሰራው

ሰዎች የኦንላይን ቢዝነስ
እንዲደራጁ መርዳት ነው

amAM