SuperBootsUp

Edit Content

ድህረ-ገፅ ማበልፀግ

ንግዶን የሚያሳድግ ውጤታማ እና አስተማማኝ ድህረ ገፅ ከኛ ያገኛሉ

የቪዲዮ ፕሮዳክሽን

ከፍተኛውን የጥራት ደረጃ ተጎናጸፉ የቪዲዮ ፕሮዳክሽን እና ትክክለኛው የማስተዋወቅ ቴክኒክ

የማህበራዊ ሚዲያ ማስታወቂያዎች

በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ምርትና አገልግሎቶን ከሁሉም በላቀ ሁኔታ ለታለመለት ሽያጭ እናስተዋውቅሎታለን

የድርጅቶች እና የግለሰቦች ሥልጠና

የድርጅቶች ሥልጠናና ዕድገት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

የኩባንያ ብራንዲንግ፣የአርማ(ሎጎ) ንድፍ(ዲዛይን)

የዲጂታል ግብይት ተሳትፎዎን ከእኛ ጋር ይለኩሱ

በሞዴሎች እና በተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ማስተዋወቅ

በሞዴሎች እና በተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ምርት እና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ

ላንዲግ ፔጅ

የእርስዎን ንግድ፣ ምርት እና አገልግሎት ግልጽ እንዲሁም አሳታፊ በሆነ መልኩ የሚያስተዋውቅ የማረፊያ ገጽ እንገነባሎታለን

የድረገጽ ታዋቂነትን ማሳደግ (SEO)

በጎግል የኦላይን መገኘቶን ቀዳሚ ይሁኑ

ጎግል ማስታወቂያ

የሚጎበኞትን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ገዢ ደንበኞች እናደርግሎታለን።

የሶፍትዌር እና የመረጃ ቴክኖሎጂ መፍትሄዎች

በእኛ የሚሰሩት ሶፍትዌሮች እና የመረጃ መፍትሄዎች ውጤታማነትን ለማሳደግ፣ ወጪን ለመቀነስ እና ደንበኞችን ለማርካት የሚበለፅጉ ናቸው።

የመጽሐፍ ሽያጭ

ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ!!

❝ከፍተኛውንና የመጨረሻውን የሽያጭ ሲስተም ማወቅና መተግበር ፤ እንዲሁም ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ፡፡❞

ደንበኞች ከእርስዎ ለመግዛት እንዲሽቀዳደሙ የሚሹ ከሆነ፤ ለእርስዎ የሚያስፈልግዎ ይሄ መጽሐፍ ነው፡፡

የሽማቾች ጎርፍ ወደ እርስዎ የንግድ አቅርቦት አቅጣጫ እንዲፈስና አገልግሎቶችዎንም ሆኑ ምርቶችዎን በስፋት እንዲገዙዎ የሚሹ ከሆነ፤ በእርግጥም የሚስፈልግዎ ይህ የሽያጭ መጽሐፍ ነው፡፡ ምክንያቱም በትክክል እንደሚሰራና አመርቂ ውጤት እንደሚያመጣ የተረጋገጠለትን የሽያጭ ሚስጥር ሁሉ ምንም ሳይቆጥብ የሚያስጨብጥዎ መጽሐፍ ነው፡፡ 

ይህን መጽሐፍ ከዚህ በፊት ከተጻፉት የሽያጭና የማርኬቲንግ መጽሐፍት ውስጥ በጣም የተለየ  የሚያደርገው፤ ‹‹ከስብእና ግንባታ እስከ ሽያጭ ፍፃሜ ልሂቅ››  ‹The Complete Sales Guide: From Self-Development to Closing Mastery.”› 

ሚስጥራዊ የሆነውን የሽያጭ ሲስተም በቀላል ቋንቋ በማቅረብ፤ እራስዎን እንዲያጎለብቱና አዳዲስ ተግልጋዮችን ወይንም ደንበኞችን ባጭር ጊዜ ውስጥ  ለማፍራት እንዲችሉ የሚያደርግዎ መሆኑ ነው፡፡ በዚህ ብቻም ሳይወሰን፤ ከአዳዲሶችም ሆኑ ከነባር ደንበኞችዎ ጋር ትክክለኛውን ግንኙነት በመመስረትና፣ ማናቸውንም አይነት ሽያጭ በፍጥነት ከፍጻሜ ለማድረስ በመቻል፤ ቀደም ሲል ባልተለመደ ሁኔታና በጣም አጭር በሆነ ጊዜ ውስጥ በሚሊዮኖች(ቢ) የሚቆጠሩ ገቢዎችን ለማግኘት ያስችሎታል፡፡ 

በአሁን ወቅት እርሰዎ፤ የንግድ ስራዎን ለማጧጧፍና ለማሳደግ  በመጣጣር ላይ ያሉ ሰው ከሆኑና፤የሸማቾችም ዶፍ ወደ እርስዎ አቅጣጫ እንዲዘንብ ማለትም፤ ደንበኞች ከእእርስዎ ለመግዛት እንዲሽቀዳደሙ የሚሹ ከሆነ፤ ለእርስዎ የሚያስፈልግዎ ይሄ መጽሐፍ ነውና የግድ ሊያነቡት ይገባል፡፡ 

የመጽሐፉ ደራሲ የሆንኩት ሰው እኔ ራሴም ብሆን፤  የገዛ ራሴን የሽያጭ እንቅስቃሴዎች ለማፋጠንና ለማቀላጠፍ የረዱኝን ትክክለኛ እሳቤዎችና ዘዴዎች ሁሉ በገዛ ራሴ ጥረት ጭምር ፈልጌ ያገኘሁ እንደመሆኔ መጠን፤ በውስጣቸው የያዟቸውን ሚስጥሮች ሁሉ በዚህ መጽሐፍ አማካይነት በስፋት  አቅርቤለዎታለሁ፡፡ 

ይህ ብቻ አይደለም፡፡ በጥናት የተረጋገጠላቸውን በርካታ የስብዕና ግንባታ አይነቶች በዝርዝር በማቅረብ፤ እንዴት አድርገን አእምሮችንን መቃኘትና ወደምንፈለግው ‹ሽያጭ ተኮር› ሆነ ‹በግል ሕይወታችን› የስኬት ጎዳና እንደምናመራ፣ እንዲሁም ተፈጥሮ ለእያንዳንዳችን የለገሰችንን የፈጠራ እምቅ ሃይል እንዴት እየለየን መረዳት እና መጠቀም እንደምንችልም በዝርዝር አቅርቤለዎታለሁ፡፡ 

ከነዚህና መሰል ከሆኑ መረዳቶች በኋላ፤ ወደ ተግባር ለማምራት ግብ እና እቅድ ዋናዎቹ ቅድመ ሁኔታዎች በመሆናቸው፤ እነሱን የሚመለከቱ ሚስጥራዊ ስልቶችንም ቢሆን ራሱን በቻለ ምእራፍ በዝርዝር አካትቸለዎታለሁ፡፡ 

ሚስጥራዊ የሆነውን የሽያጭ ሲስተም በቀላል ቋንቋ በማቅረብ፤ እራስዎን እንዲያጎለብቱና አዳዲስ ተግልጋዮችን ወይንም ደንበኞችን ባጭር ጊዜ ውስጥ  ለማፍራት እንዲችሉ የሚያደርግዎ መሆኑ ነው፡፡ በዚህ ብቻም ሳይወሰን፤ ከአዳዲሶችም ሆኑ ከነባር ደንበኞችዎ ጋር ትክክለኛውን ግንኙነት በመመስረትና፣ ማናቸውንም አይነት ሽያጭ በፍጥነት ከፍጻሜ ለማድረስ በመቻል፤ ቀደም ሲል ባልተለመደ ሁኔታና በጣም አጭር በሆነ ጊዜ ውስጥ በሚሊዮኖች(ቢ) የሚቆጠሩ ገቢዎችን ለማግኘት ያስችሎታል፡፡ 

በአሁን ወቅት እርሰዎ፤ የንግድ ስራዎን ለማጧጧፍና ለማሳደግ  በመጣጣር ላይ ያሉ ሰው ከሆኑና፤የሸማቾችም ዶፍ ወደ እርስዎ አቅጣጫ እንዲዘንብ ማለትም፤ ደንበኞች ከእእርስዎ ለመግዛት እንዲሽቀዳደሙ የሚሹ ከሆነ፤ ለእርስዎ የሚያስፈልግዎ ይሄ መጽሐፍ ነውና የግድ ሊያነቡት ይገባል፡፡ 

የመጽሐፉ ደራሲ የሆንኩት ሰው እኔ ራሴም ብሆን፤  የገዛ ራሴን የሽያጭ እንቅስቃሴዎች ለማፋጠንና ለማቀላጠፍ የረዱኝን ትክክለኛ እሳቤዎችና ዘዴዎች ሁሉ በገዛ ራሴ ጥረት ጭምር ፈልጌ ያገኘሁ እንደመሆኔ መጠን፤ በውስጣቸው የያዟቸውን ሚስጥሮች ሁሉ በዚህ መጽሐፍ አማካይነት በስፋት  አቅርቤለዎታለሁ፡፡ 

ይህ ብቻ አይደለም፡፡ በጥናት የተረጋገጠላቸውን በርካታ የስብዕና ግንባታ አይነቶች በዝርዝር በማቅረብ፤ እንዴት አድርገን አእምሮችንን መቃኘትና ወደምንፈለግው ‹ሽያጭ ተኮር› ሆነ ‹በግል ሕይወታችን› የስኬት ጎዳና እንደምናመራ፣ እንዲሁም ተፈጥሮ ለእያንዳንዳችን የለገሰችንን የፈጠራ እምቅ ሃይል እንዴት እየለየን መረዳት እና መጠቀም እንደምንችልም በዝርዝር አቅርቤለዎታለሁ፡፡ 

ከነዚህና መሰል ከሆኑ መረዳቶች በኋላ፤ ወደ ተግባር ለማምራት ግብ እና እቅድ ዋናዎቹ ቅድመ ሁኔታዎች በመሆናቸው፤ እነሱን የሚመለከቱ ሚስጥራዊ ስልቶችንም ቢሆን ራሱን በቻለ ምእራፍ በዝርዝር አካትቸለዎታለሁ፡፡ 

ባጭሩ ይህን መጽሓፍ ለመጻፍ የቻልኩት፤ በብዙ የሽያጭ ሙያ ውጣ ውረዶች ካለፍኩና፤ በሙያው ዙሪያም ሰፊ ጥናት ሳካሂድ ከቆየሁ በኋላ ሲሆን፤ ባገኘሁት ልምድ ላይ በመመስረት ይህን የሽያጭ ሲሰተም ለመቀመር ስታገል እንደመቆየቴ መጠን ብዙ ጊዜ ፈጅቶብኛል፡፡ ይዘቶቹም በረዥም ሂደት ውስጥ ሲጎለብቱና ሲበስሉ የቆዩ እንደመሆናቸው፤ ከውዥንብር የነጹና ነጥረው የወጡ በመሆናቸው በርካታ ሰዎችን ይታደጋል፡፡ እኔን በተመለከተም ቢሆን፤ ሰብዕናዬን አሳድጓል፡፡ በዚህም ምክንያት የሽያጭ ሆነ ገቢዬን ወደ ከፍተኛ ደረጃ አፈናጥረዋል፡፡   

ባጠቃላይ አነጋገር፤ በዚህ መጽሓፍ ያቀረብኩለዎት ሲስተም ሁሉ፤ በበርካታና በተለያዩ ኢንዱስትሪዎችም ተሞክሮ ከፍተኛ ውጤት ያስገኘ ነው፡፡

የአጠቃላይ ሲስተሙም ሆነ የይዘቶቹ ስኬታማነት የተንተራሰው ታዲያ፤ እራስን በማስተማርና በመቃኘት፣ አዳዲስ ነገሮችን ሁሌ በማሰስና በመከታተል፤ በዚህም አማካይነት እራስን ለመለወጥ ቁርጠኛ ሆኖ ከማናቸውም አይነት ማርኬት(ገባያ) ጋር የመላመድንና ተስማሚ የመሆን ብቃትን በማዳበር ላይ መሆኑን ላፍታም መዘንጋት የለብዎትም፡፡ 

ባጭሩ፤ ይህ የሽያጭ መጽሐፍ ከጤና ነክና ከአካል ብቃት አገልግሎቶችና አቅርቦቶች አንስቶ እስከ ‹ሪል ስቴት› ንግድ፤ እንዲሁም እስከተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶች …ወዘተ ድረስ በማናቸውምና በሁሉም ዓይነት ንግድ ውስጥ በእርግጠኝነት የሚሰራ አዳዲስ አይነት ግኝቶችና ቴክኒኮች/ሲስተም የሚያስተምሮት መጽሐፍ ነው፡፡

ስለዚህ ማናቸውንም አይነት ምርት/አገልግሎት ለማናቸውም አይነት ሰው በማናቸውም ጊዜ ለመሸጥ የሚሹ ከሆነ በዚህ ሲስተም በመጠቀም ውጤት ማምጣት እንደሚችሉ ከወዲሁ አረጋግጥልዎታለሁ፡፡ ምክንያቱም የቀረበልዎ እንዲሁ ሌጣ ንድፈ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን፤ አሁኑኑና እዚሁ ሊሰራ የሚችል ተግባራዊ ሲስተም ጭምር ስለመሆኑ በተደጋጋሚ የተረጋገጠለት ነው፡፡ 

ብዙ ሰዎች ነገሮች ቀላል እንዲሆኑላቸው ተሰፋ ሲያደርጉና ሲጸልዩ ይታያሉ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ከዚያ በተሻለ የሚያስፈልጋቸው በተግባር የተሻሉ ሆነው መገኘት ነው፡፡ በዚህ የሽያጭ ሲሰተም አማካይነት፤ እንደምን አድርገው በርካታ ደንበኞችን፣ ሸማቾችንና የገባያ ጋጋታን ማግኘት እንደሚችሉ ይማራሉ፡፡ መጽሐፉ ደረጃ በደረጃ የሚራመድና በትክክል ከተገበሩት ለማመን የሚያስቸግር ውጤትን የሚያመጣ ነው፡፡

ስለዚህ ጉዳይ የሚጠራጠሩት ነገር ካለ ስጋት አይግባዎት፡፡ ማናቸውንም  ጥያቄ  በግልጽ የማስተናግድ ከመሆኔም በላይ፤ ይህንን ታላቅ ሚስጥር በዚህ መልክ በነጻ ያህል ሳካፍልዎ አላማዬን በግልጽ ከታች አስፍሬዋለሁ፡፡

ከዚህ ባለፈ፤ በዚህ መጽሐፍ የቀረቡትን ፍሬ ሀሳቦች ሁሉ ለመረዳት እና ለመተግበር ዝግጁ ከሆኑ፤ ራስዎን ማጎልበት (self development) ብቻ ሳይሆን፣ ከወዲሁ ሊተነበይ የሚችል ገቢ ወይም አስተማማኝ ገበያ ማግኘት፤ አልፈው ተርፈውም የአዳዲስ ደንበኞችን ፍሰት ማግኘትና ትክክለኛ የሆነውን የሽያጭ ስልት ወይንም ስርዓት በቀላሉ መዘርጋት ይችላሉ። 

በሚሊየኖች የሚቆጠር ገቢ የማግኘት እድልም በእርግጠኝነት እጆ ላይ ይገባል፡፡

መቼም ምንም ነገር ያላአንዳች ነገር አይገኝም ሲባል ሰምተው ያውቃሉ። መጽሐፉን ለመግዛት በወሰዷት አንዲት ውሳኔ ወይንም እርምጃ ምክንያት ብቻ የስኬታማ ሽያጭ ሚስጥራትን ሊያገኙ ስለሆነ ቃል የገባሁለዎት ነገር፤ ማለትም  በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ትርፍ (ጥቅም) የማግኘትዎ ነገር እርግጥ መሆኑ አይቀርም፡፡ 

ለምን በዚች ትንሽ የመጽሐፍ ሽያጭ ብር ብቻ ይህን ያህል ችሮታ ካሉኝ፤ ይህን የሽያጭ ስልት እኔ ራሴም ብሆን ወድጄው በተግባር ያዋልኩት፤ ከላይ እንዳልኩት ራሴን በማጎልበትም በብዙው ያተረፍኩበትና የተትረፈረፍኩበት ስለሆነ ነው የሚል መልስ እሰጥዎታለሁ።

 በዚህ ምክንያት ለሌሎችም እንዲደርስ እሻለሁ። ይህን ሳደረግም ታዲያ፤ አሁንም ቢሆን በድጋሜ የማገኘውን ተጨማሪ ጥቅም አሳምሬ አውቃለሁ። በእውነቱ ሽያጭ ማለት ራሱን የቻለ ጥበብ ነው፣ ማከም ነው፣ ለሰዎች ማዘን ነው፣ ልግስና ነው፣ ከሰው ጋር መግባባት፣ ማግባባት፣ ማሳመን፣ …ወዘተ ወይንም ከዚያም በላይ የሆነ ነገር ነው፡፡

እነዚህን ጸጋዎችና ትሩፋቶች የተጎናጸፈና ለሌሎች ለመካፈል ብቁ የሆነ የአእምሮና የክህሎት ቁመና ያለው (right mindset) ባለሙያ ለመሆን ግን፤ አንድ ስፊና ጥልቅ የሆነ ቅድመ ሁኔታን ማሟላት ግድ ይላል፡፡ እኔ ራሴም ብሆን ስለዚህ ቅድመ ሁኔታ ከልብ በሆነ መንገድ የተገነዘብኩት፤ በአንድ ወቅት ላይ አንድ የሆነ ደንበኛዬ ከድርጅቶቼ ወደ አንዱ ለሸመታ ጉዳይ በመጣበትና ስለአንዳንድ ነገሮች በተወያየንበት ጊዜ ነበር፡፡   

በውይይታችን መሃል ታዲያ፤ ሁሌም ባተሌ ስለመሆኔ ጉዳይ አንስቶብኝ ነበርና፤ በወቅቱ ከአምስት በላይ የስራ ዘርፎችን የምሰራ እንደሆነ ስነግረው፤ ስለ አንድ ዛፍ ቆራጭ አንድ አስገራሚ የሆነ ታሪክ ነገረኝ፡፡ እንደእውነቱ ከሆነ ያ ታሪክ፤ ቅድሚያ ሊሰጠው በሚገባው ነገር ላይ ትኩረት እንዳደርግና የወደፊት ጉዞዬንም ባዲስ መንገድ እንድመራ ምሪት የሰጠኝ ታሪክ ነበር፡፡ ታሪኩም እንዲህ የሚል ነው፡፡–

በአንድ ወቅት ላይ በግንድ ቆረጣና ፈለጣ ላይ የተሰማሩ አንድ ሽማግሌና አንድ ወጣት ነበሩ፡፡ የሚከፈላቸውም በየእለቱ በቆረጡትና በፈለጡት እንጨት ልክ ነበር፡፡ ስለዚህም ወጣቱ ላቅ ያለ ገቢ ለማግኘት በነበረው ጉጉት የተነሳ ከጠዋት እስከማታ ሳያቋርጥ ሲለፋ ይታይ ነበር፡፡ ሽማግሌው ግን በአብዛኛው ምንም ሲለፉ አይታዩም ነበር፡፡ ሆኖም ግን ሁሌም በክፍያ ሰአት ላይ፤ ከፍተኛ አብላጫ ያለው ገቢ የሚያገኙት እሳቸው ነበሩ፡፡›› –ደንበኛዬ ይህን ከነገረኝ በኋላ ታዲያ ‹‹ለምን እንደሆነ መገመት ትችላለህ?›› ሲል ጠየቀኝ፡፡

ብዙ መልሶች ሞከርኩ፤ ግን ወዲያው ልደርስበት አልቻልኩም፡፡ በመጨረሻም መልሱን ነገረኝ፡፡ -ሽማግሌው እንጨት ሲቆርጡ የማይታዩባቸውን አብዛኛዎቹን ጊዜዎቻቸውን የሚሳልፉት ለካ መጥረቢያቸውን በመሳል ነበር፡፡

እኔም ስራዬን ሙሉ ለሙሉ ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ለመምራትና ሽያጬንም ከነበረው በላይ በጣም አድርጌ ለማሰደግ የምሻ ከሆነ፤ እንደሽማግሌው ማድረግ እንዳለብኝ ተገነዘብኩ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ፤ ያ ሁነት በግንዛቤዬ ላይ ትልቅ ተጽእኖና እመርታ ያስከተለ ገጠመኝ ነበር፡፡ ምክንያቱም በፕሮፌሽናል ሽያጭ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ መጻሕፍትን ማነፍነፍ የጀመርኩት ከዚያ በኋላ ነው፡፡ በእርግጥ በመጀመሪያ ላይ፤ እንደዚህ ያሉ መጻሕፍት ኢትዮዮጵያ ውስጥ በቀላሉ የሚገኙ ነገሮች ሆነው አላገኘኋቸውም ነበር፡፡ ያም ሆኖ ግን ሊገኙ የሚችሉትን ያህል ከየጉራንጉሩ እያፈላለኩ አነበብሁ፡፡ 

በመቀጠልም ከሃገር ውጭ ያሉትንም እያሰደድኩ አነበብኩ፡፡ በዚህ ምክንያት ሙያውን የሚመለከቱ በርካታ ሀተታዎችን፤ ምርምሮችን፤ ማብራሪዎችን፤ የስልጠና ማኑዋሎችን… ወዘተ ጭምር አነበብኩ፡፡

በሌላ አነጋገር በቅድሚያ የሙያ መጥረቢያየን ደህና እያደረግሁ መሳል ጀመርኩ፡፡ ይህን መጽሐፍ ያዘጋጀሁትም በዚህ ሂደትና በተጓዳኝ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ እያለፍኩ ሳለ በመሆኑ ከሰባት አመታት በላይ ወስዶብኛል፡፡ ‹የስኬታማ ሽያጭ ጥበብ ሚስጥራት፤ የአሸናፊነት ስነ-ልቦና ማደበር  እስከ ፍጻሜ ክህሎት› በሚል ርእስ ያቀረብኩልዎ ይህ መጽሐፍ በእርግጥም በከፍተኛ ጥንቃቄና ጥራት የተዘጋጀ መጽሓፍ ነው፡፡ በመሆኑም ከዋና ዋናዎቹ ፍሬ ሃሳቦች ባሻገር፤ ‹ለአንባቢ እንዲቀሉ ተደርገው› በቀረቡ ‹አዝናኝ ትረካዎች፣ ገጠመኞች እና ታላላቅ ጠቢባዊ አነጋገሮች የተሞላ በመሆኑ እስከ መጨረሻው ገጽ ድረስ ሳያቋርጡ በጉጉት ያነቡታል፡፡  

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉት አስገራሚ ግንዛቤዎች የሕይወትን አቅጣጫ ቀያሪ ናቸው።

በመጽሓፉ የሚቀርቡለዎት ሃሳቦች ሁሉ፤ ከጭፍን ተግባራዊ እንቅስቃሴ በፊት በቅድሚያ መሆን የሚፈልጉትን ለመሆን መሰረት መጣልና መሆን መሰረታዊ ድርጊት አስረጂ ናቸው። አንድ ሰው በየትኛው የህይወት ዘርፍ ውስጥ የመጀመሪያው ስብእናውን(mindset) መገንባት ነው፡፡    

የአንድ ህንፃ ከፍታ በጥልቀት በተገነባው መሰረት ላይ የቆመ እንደሆነ ሁሉ፤ በየትኛው ዘርፍ ሆነ ተግባር አንድ ሰው ስብእናውን የገነባ እንደሆነ፤ ማነ ነኝ? ምንድንስ ነው የምፈለገው? ወዴትስ ነው የምሄደው? ለሚለው ትክክለኛ መልስ ያለው ነው፡፡ ሁሌም፤ ከትላንት ዛሬ የተሻለ ማንነት የሚገነባ (consistency)፣ ስለዚህም ሁልጊዜ የመማር(የእውቀትን) ኃይል የተረዳ እና የትኞችንም ተግዳሮቶችን ማሸነፍና የመቋቋም አቅም አለው፤ የህይወት ግብ ስላለው ወዴት እንደሚሄድ ትክክለኛ አቅጣጫ ስላለው ጀምሮ ታካች ሳይሆን የክንውን ሰው(discipline) ነው፡፡ በአገራችንም ሆነ በዓለም ላይ ያሉ የምናያቸው ስኬታማ የምንላቸው እነዚህኑ የተላበሱ ናቸው፡፡    

በመሆኑም፤ የመጀመሪያዎቹ ሶስት ምእራፎች በአዎንታዊ የስብዕና ግንዛቤና ግንባታ ላይ የሚያተኩሩ ናቸው፡፡ ስለዚህም የስብዕናና የግለ ባህርይ አይነቶችን፣ እንዲሁም የውስጣዊ ማንነትና የውጫዊ ገጽታዎች መስተጋብሮችን በመተንተን የሽያጭ ሙያ ወደሚጠይቀው የስብዕና አይነት ያንደረድሩዎታል፡፡ ከሚነሱት ነጥቦች ጥቂቶቹ

እርግጥ ነው- ሃብት የማግኘትንም ሆነ የሽያጭ ስኬት ሚስጥሮችን ሁሉ በቅጡ ምናውቀው እኛ ስለሆንን እኛ እናክፍልዎ የሚሉ በርካታ ጠቢብ መሰሎች በዙሪያችን ሞልተዋል፡፡ ሆኖም ግን ብዙዎቹ በተግባር የተፈተኑና፤ በተገቢው ሂደት ውሰጥም ያላለፉ በመሆናቸው፤ የሚያቀርቡአቸው ነገሮች ሁሉ በስሚ ስሚ ላይ የተመሰረቱና ድፍንፍን ያሉ ናቸው፡፡ በዚህ ምክንያት በነዚህ ምእራፎች ውስጥ የቀረቡትን ሃሳቦች ከቶም አያነሷቸውም፡፡ ቢያነሷቸውም እንዳልነው ድፍንፍን ያሉ ናቸው፡፡ ባንጻሩ ግን ይህ መጽሐፍ ከዚህ አይነት ጉድለት የጸዳና ስለዚህም ለመረዳት ከቶም የማያስቸግር እንዲሆን በጥንቃቄ ታስቦበት የተዘጋጀ መሆኑን በድጋሜ ላስታውስዎ እወዳለሁ፡፡  

የስኬት ጅማሬም በምእራፉ ውስጥ በቀረቡት የስብእና ግንባታ ውስጥ ማለፍ መቻልና ብቁ የሆነ የሙያተኛ አቋም መያዝ ነው፡፡

በምእራፍ አራት ደግሞ የፈጠራ አጠቃላይ ምንነትና ከሸያጭ ሙያ አኳያ የሚጫወተው ሚና፤እንዲሁም የሚያዳብርባቸው የተለያዩዩ ስልቶች …ወዘተ አንድባንድ እተዘረዘሩ፤ ጥሩና አስገራሚ የሆነውን መልስ ከተለያዩ ምሳሌዎች ጋር ቀርበዋል፡፡ ከቀረቡት ነጥቦች ውስጥ ጥቂቶቹ፤

እስከዚህ ድረስ የቀረቡት ምእራፎች በስብእና ግንባታና የሚፈልጉትን የመሆንን ቅድመ ሁኔታዎች የሚቃኙ ሲሆኑ፤ ቀጣዩ ምእራፍ አምስት ደግሞ ወደ ተግባር ለመንደርደር ቅደመ ሁኔታ የሆኑትን የግብና እቅድ ጉዳዮችን ይዳስሳል፡፡

በሽያጭ ስራ ብቻ ሳሆን በማንናቸውም ሙያ የተግባር እንቅስቃሴ …ወዘተ ዘንድ ያለግብ ተነስቶ እንዲሁ በግብታዊነት መንቀሳቀስ፤ ያለኢላማ ዝም ብሎ ወደ የአቅጣጫው እንደመተኮስ ይቆጠራል፡፡ በዚህ ምክንያት ይህ ምእራፍ የዚህ መጽሐፍ ‹‹እምብርት›› እንደሆነ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ በውስጡ የሚዳሰሱት ነጥቦችም የሚከተሉትን ያካትታሉ፡፡

በእርግጠኝነት፤ ትልቅና ብርቱ ከሆኑት ‹‹ሚስጥሮቼ›› ውስጥ አንዱና ዋናው የምለውም የዚህ ምእራፍ ፍሬ ሃሳብ ነው፡፡ ለዚህም የሚረዳዎትን ግብ እና እቅድ የሚያሰፈሩቦት በትክክለኛ መንገድ የተቀመረ የአመት፣ የስድሰት ወር፣ የወር እና የቀን በግል ህይወቶ ወይም የሽያጭ እንዲያቅዱበት የተሰናዱ ፎርማቶች(templates) በነፃ ያግኙ

ግብና እቅድ ከነደፉ በኋላ ቀጣዩ እርምጃ ምርትን የማቅረብና የማስተዋወቅ ተግባር እንደሆነ መቼም ግልጽ ነው፡፡ ስለዚህ ምእራፍ ስድስት ደግሞ በዚህ ዙሪያ ያጠነጥናል፡፡ በመሆኑም በርካታ ግንዛቤዎችንና ስልቶችን በዝርዝር ያቀርባል፡፡ በዋነኛነትም፤

ቀጣዩ ምእራፍ ደግሞ የሸማች ተቃውሞዎችንና የማስተናጋጃ ስልቶችን የሚዳስስ ሲሆን በተረጋገጡ ጥናቶችና ግንዘቤዎች ላይ የተመሰረቱ ማብራሪያዎችን፤ እንዲሁም አዳዲስ  እና አዋጭ ቴክኒኮችን በዝርዝር ያቀርባል፡፡ ዋና ዋና ነጥቦቹም፤

አንድ የሽጭ ባለሙያ በነዚህ ሁሉ ሂደቶች ካለፈና ተቃውሞን በቅጡ የማስተናገድ ጉዳይን ከተወጣ በኋላ የሚቀረው የፍጻሜ ሂደትን የመረዳት፣ ከዳር የማድረስና መሸጥ የመቻል ሂደቶች ናቸው፡፡ እነዚህን ሚመለከቱት ገጽታዎች ሁሉ ደግሞ ከነዝርዝር ቴክኒኮቻቸው በመጽሓፉ የመጨረሻ ሶስት ምእራፎች ውስጥ  ቀርበዋል፡፡

በምእራፍ ስምንት በተለይ ተደርጎ የተቀመጠው፤ የሽያጭ ፍጻሜ ስነ-ልቡናን(psychology) የመረዳት ጉዳይ ሲሆን፤ ከሚያካትታቸው ነጥቦች ውስጥ ዋናዎቹ፤ የሸማቾች የስብዕና አይነቶች ምን ምንና እንዴት እንዴት ያሉ ናቸው፤ የሸመታ ፍላጎቶችና ክጃሎቶችስ በምን በምን ተለይተው ይታወቃሉ፤ …ወዘተ የሚሉ ናቸው፡፡

ከመገበያየት ሂደት ጋር የሚገናኙ ስነ-ልቦናዎችንና የባህርይ አዝማሚያዎችን በዝርዝር አድርጎ ከማግባቢያ ቴክኒኮች ጋር ስለሚያቀርብልዎ በእያንዳንዷ ተራክቦ  ላይ ለሚኖረዎት ስኬት የመሰረት ድንጋይዎ ነው፡፡

ምእራፍ ዘጠኝና አስር የሽያጭ ፍጻሜን ራሱን ከነሁለመናው የሚቃኙ ሲሆኑ፤ ምአራፍ ዘጠኝ የተለያዩ ከግዥ ትእዛዝ ጋር የተያያዙና የሸመታ ግበዣ አቀራረቦችን …ወዘተ የያዘ ሲሆን በበርካታ ድንቅና አዳዲስ ቴክኒኮች የታጨቀ ነው፡፡

ምእራፍ አስር ደግሞ፤ ፍጻሜውን እውን የማድረግ ሂደትንና ስልቶቹን ከነቴክኒኮቻቸው የሚያቀርብ ሲሆን ከሚያካትታቸው ገጽታዎች ጥቂቶቹ፤ የተለያዩ አማራጭ የመገባያያ ስልቶችን ከማቅረብ ጋርና ከንኡስ ገጽታ ቴክኒኮች ጋር የተያዙ ናቸው፡፡ እንደ ምእራፍ ዘጠኝ ሁሉ፤ በበርካታ የፍጻሜ ስልቶች ተሞላ በመሆኑ፤ የቀረቡትን ቴክኒኮች በትክክል ከተገበሩዋቸው የሽያጭ ፍጻሜ ዋስትናዎች ሁሌም ከእርስዎ ጋር ይሆናሉ፡፡ 

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የቀረበው የሽያጭ መመሪያ ሁሉ በአደጉት ሀገራት ውስጥ በስፋት እየተሰራበት ያለ በመሆኑ፤ በዓለም ላይ ያሉ መልቲ ሚሊየነሮችም ሆኑ ቢሊየነሮች ሁሉ ይህን የሽያጭ ስርዓት የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ 

ስለዚህ የመጨረሻ ሻጭ የመሆንን ጥበብን ተካኑ ማለት ነው፡፡

በማናቸውም እንዱስትሪ ዘንድ ክፍተኛ ሽያጭ በፍጥት ሊያጎናጽፉ በሚችሉ ስትራቴጂዎችና ታክቲኮች የተሞላው የሃብት ሚስጥር ገበታ ላይ ለመገኘት ይዘጋጁ፡፡ እርግጥ ነው፤ ለእኔ የንግድ ስራና የደንበኞች አይነት በተለይ፤ ይህ ሲስተም ላይሰራ ይችል ይሆናል የሚል ጥርጣሬ ሊያድርባችሁ ይችል ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን በእርግጥም በድጋሚ እንደሚሰራ እኔ ራሴ አረጋግጥላችኋለሁ፡፡ ዋስትናም ልስጣችሁ፡፡ በትክክል እነዚህን ስትራቴጂዎች በስራ ላይ አውላችሁ፤ሽያጫችሁ ሁሌም ከባለፈው በጥፍ ካላደገ፤ የመጽሐፉን ዋጋ መልሼላችሁ መጽሀፉን ግን በዚያው እንድታስቀሩት እፈቅድላችኋለሁ፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፤ የማይታመን ስኬት የሚያጎናጽፍሎት ብቸኛ የሽያጭ ሚስጥር በዝርዝር ያቀረብኩ ሲሆን፤ የኔ የራሴ የንግድ ስራም ቢሆን በፍጥነት እንዲያድግ ያስቻለ ነው፡፡ ስለዚህ እርስዎም ይህን መጽሐፍ በማንበብ የሚስጥሩ ተቋዳሽ ሊሆኑ ነው፡፡ከእርስዎ የሚጠበቀው የሚከተለውን ማድረግ ብቻ ነው፡፡ መጽሃፉ በደንብ ጊዜ ወስደው ማንበብ። ከዚህ በተጨማሪ እኔም ብሆን በግል ሰፋ ያለ ማብራሪያ ልሰጥዎ ወይንም ተጓዳኝ የሚያስረዱዎትን መጽሐፍት ዝርዝር፤ ካስፈለገዎት ደግሞ መጽሐፎቹን ራሳቸውንም ቢሆን በ‹ፒዴፍ› ልልክሎት ፈቃደኛና ዝግጁ መሆኔን በአክብሮት እገልጽዎታለሁ፡፡

ሌላ በነፃ የትም ሃገር ወይንም አህጉር ውስጥ ቢሆኑ የሚያገኝዋቸው

ትክክለኛው የማርኬቲንግ ስትራቴጂ ዋናው የሆነው ‹ኮልድ ኮል› cold calling ማካሄድ የማያስፈልገው ከመሆኑም በላይ ‹ሪል እሲቴቶች እና አክሲዮኖችን› ለመሳሰሉ ትላልቅ የቢዝነስ መስኮች፤ ድርጅቶችንም ሆነ ለሁሉም የሽያጭ ባልደረቦቹ በከፍተኛ ደረጃ በጣም አስፈላጊ በመሆኑ ተዘውታሪ የሆነውን የ‹ኮልድ ኮሊንግን› ውጤታማ አጠቃቀም የሚመለከት፤ የአገራችን ሁኔታ ያገናዘበ በከፍተኛ ጥናትና ጥንቃቄ የተዘጋጀ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ‹ሊዶች› እንዴት እንደምታፈልቁና (እንደምታገኙ) ወደ ሽያጭ እንደምትለውጡባቻው ታክቲኮች ስክሪፕቶችን እንዲሁ በነፃ ታገኛላችሁ።

ውጤታማ በሆነ Cold calling strategy ላይ የሚያተኩር ደረጃ በደረጃ መመሪያዎችን፣ የተረጋገጡ መርህዎችን ስክሪፕቶችን የተዘጋጁ፣ ተቃውሞዎችን(sales objections) ለመቅረፍ እና ስምምነቶችን በቀላሉ ለመፍጠር የደረጃ በደረጃ መመሪያዎችን፣ የተረጋገጡ ስልቶችን የሚያቀርብሎት ነው፡፡ እንዲሁም ግንኙነትን ስለመገንባት፣ በንቃት ስለ ማዳመጥ እና Cold calling strategy ወቅት ከደንበኛዎ አዎንታዊ አስተሳሰብን ስለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮችን ያካተተ ነው፡፡

ይህ ግብአት የሽያጭ ባለሙያዎች ስኬታቸውን ለመጨመር እንዲሁም በዘርፉ የሚያስፈልጋቸውን የመወዳደሪያ መሳሪያዎች እና እውቀት ያስታጥቃቸዋል። አበክሬ ልግለጽልዎ እወዳለሁ፡፡ <span style=”color:#b50c11″>ይህም የተለያዩ ኢንዱስተሪዎችና የንግድ ስራ ጥጋጥጎች ዘንድ ተፈትነው ውጤት ያመጡ ልዩ ልዩ ስትራቴጂዎችን የሚያካትት ነው፡፡ </span>

የጉርሻ(የነፃ) ስጦታ፣ ወደ ስኬት ጎዳና ከሚመሩ መንገዶች መካከል ተነሳሽነት በመፍጠር እና ወደ ህልሞችዎ ጉዙ የሚመራው አንዱና ቀዳሚው የግብ እና እቅድ ማውጣት መሆኑን እሙን ነው፡፡ ለዚህም የተደራጀ ጠቃሚ የሆኑ አመታዊ፣ የግማሽ አመት፣ ወርሃዊ እና ዕለታዊ ግቦችን ሊያረቁባቸው፣ እና ሊቆጣጠሩባቸው የሚችሉበትን ትክከለኛውን አልጎሪዝም በመከተል የተዘጋጀ (የተቀመረ) እንዲሁ በነፃ ያገኛሉ።ወደ ስኬት ጉዞዎን ለመጀመር ዛሬ መጽሐፍዎን ይግዙ እና የግብ እና የእቅድ ፎርማት(templates) ይቀበሉ!

ልዩ የኔትዎርክ ተጠቃሚነት(Exclusive webinar acess) ይህ መጽሃፉን ለሚገዙ ብቻ የተዘጋጀ ነው። ይህ Google/Zoom Meet ላይቭ ክፍለ ጊዜ የተለያዩ በግል ስብእና እና የሽያጭ ሀሳቦችን በጥልቀት የምናነሳበት፣ ጥያቄና መልሶችን የምናደርግበት እና በመጽሐፉ ውስጥ ያልተካተቱ ተጨማሪ ግንዛቤዎችን እና ስልቶችን የሚያገኙበት ነው። በቀጥታ ስርጭቱ ላይ መገኘት ለማይችሉ የዌቢናሩ ቅጂ ይቀርባል።ወደ ከፍተኛ የሽያጭ ጫፍ የሚያወጡዎትን ተጨማሪ ጠቢባዊ ሚስጥሮች የምገልጽበትን ‹ሰሚት›ም እንዲሁ አክለው ያገኛሉ፡፡

አጋዥ የሽያጭ መርህዎች (Sales cheat sheets)፡ ከመፅሃፉ ውስጥ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦችን፣ ቴክኒኮችን እና ስልቶችን የያዘ አጭር፣ እጥር ምጥን ያለ ማጣቀሻ አዘጋጅተናል። እነዚህ አጋዥ የሽያጭ መርህዎች (sales cheat sheets) ለሽያጭ ባለሙያዎች በስራቸው ላይ እያሉ እውቀታቸውን ለማደስ እንደ ምቹ ፈጣን ማጣቀሻ መመሪያዎች ሆነው እንዲያገለግሎ የተዘጋጁ ናቸው፡፡
በተጨማሪም የመልመጃ ጥያቄዎች(worksheet) እነዚህም መልመጃዎችን፣ ለሽያጭ ጥሪ የሚሆኑ ስክሪፕቶች፣ ከደንበኛዎ የሚመጣን ተቃውሞ የሚያስተናግዱበት መመሪያዎችን ያካተተ ሲሆን ጊዜን ይቆጥባሉ። በመጽሃፉ ውስጥ የተገለጹትን ቴክኒኮችን ወይም ስልቶች ተግባራዊ ለማድረግ የመለማመጃ መስሪያዎችን የያዘ ነው፡፡

ልዩ የኦንላይን(online) ተመሳሳይ አመለካከት ማህበረሰብ(group)፡ አንባቢዎች ሁሌም ለማደግ ቁርጠኛ ከሆኑ፣ በአካልም በአእምሮም የዳበረ ተመሳሳይ አመለካከት ካላቸው የሽያጭ ባለሙያዎች ጋር የሚገናኙበት፣ ግንዛቤዎችን የሚያካፍሉበት፣ ጥያቄዎችን የሚጠይቁበት እና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ የሚያገኙበት በልዩነት Like minded ማህበረሰብ(group) ወይም መድረክ አዘጋጅተናል። ይህ የኦንላይን ኔትወርክ፣ ትብብርን እና ቀጣይነት ያለው ትምህርትን እና እውቀትን የሚያሳድግ ነው፡፡

ኮልድ ኮሊንግ (cold calling) አቀራረብ

ትክክለኛው የማርኬቲንግ ስትራቴጂ ዋናው የሆነው ‹ኮልድ ኮል› cold calling ማካሄድ የማያስፈልገው ከመሆኑም በላይ ‹ሪል እሲቴቶች እና አክሲዮኖችን› ለመሳሰሉ ትላልቅ የቢዝነስ መስኮች፤ ድርጅቶችንም ሆነ ለሁሉም የሽያጭ ባልደረቦቹ በከፍተኛ ደረጃ በጣም አስፈላጊ በመሆኑ ተዘውታሪ የሆነውን የ‹ኮልድ ኮሊንግን› ውጤታማ አጠቃቀም የሚመለከት፤ የአገራችን ሁኔታ ያገናዘበ በከፍተኛ ጥናትና ጥንቃቄ የተዘጋጀ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ‹ሊዶች› እንዴት እንደምታፈልቁና (እንደምታገኙ) ወደ ሽያጭ እንደምትለውጡባቻው ታክቲኮች ስክሪፕቶችን እንዲሁ በነፃ ታገኛላችሁ።ውጤታማ በሆነ Cold calling strategy ላይ የሚያተኩር ደረጃ በደረጃ መመሪያዎችን፣ የተረጋገጡ መርህዎችን ስክሪፕቶችን የተዘጋጁ፣ ተቃውሞዎችን(sales objections) ለመቅረፍ እና ስምምነቶችን በቀላሉ ለመፍጠር የደረጃ በደረጃ መመሪያዎችን፣ የተረጋገጡ ስልቶችን የሚያቀርብሎት ነው፡፡ እንዲሁም ግንኙነትን ስለመገንባት፣ በንቃት ስለ ማዳመጥ እና Cold calling strategy ወቅት ከደንበኛዎ አዎንታዊ አስተሳሰብን ስለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮችን ያካተተ ነው፡፡ይህ ግብአት የሽያጭ ባለሙያዎች ስኬታቸውን ለመጨመር እንዲሁም በዘርፉ የሚያስፈልጋቸውን የመወዳደሪያ መሳሪያዎች እና እውቀት ያስታጥቃቸዋል። አበክሬ ልግለጽልዎ እወዳለሁ፡፡ ይህም የተለያዩ ኢንዱስተሪዎችና የንግድ ስራ ጥጋጥጎች ዘንድ ተፈትነው ውጤት ያመጡ ልዩ ልዩ ስትራቴጂዎችን የሚያካትት ነው፡፡

የግብ እና እቅድ ፎርማት(templates)

የጉርሻ(የነፃ) ስጦታ፣ ወደ ስኬት ጎዳና ከሚመሩ መንገዶች መካከል ተነሳሽነት በመፍጠር እና ወደ ህልሞችዎ ጉዙ የሚመራው አንዱና ቀዳሚው የግብ እና እቅድ ማውጣት መሆኑን እሙን ነው፡፡ ለዚህም የተደራጀ ጠቃሚ የሆኑ አመታዊ፣ የግማሽ አመት፣ ወርሃዊ እና ዕለታዊ ግቦችን ሊያረቁባቸው፣ እና ሊቆጣጠሩባቸው የሚችሉበትን ትክከለኛውን አልጎሪዝም በመከተል የተዘጋጀ (የተቀመረ) እንዲሁ በነፃ ያገኛሉ።ወደ ስኬት ጉዞዎን ለመጀመር ዛሬ መጽሐፍዎን ይግዙ እና የግብ እና የእቅድ ፎርማት(templates) ይቀበሉ!

Exclusive webinar access

ልዩ የኔትዎርክ ተጠቃሚነት(Exclusive webinar acess) ይህ መጽሃፉን ለሚገዙ ብቻ የተዘጋጀ ነው። ይህ Google/Zoom Meet ላይቭ ክፍለ ጊዜ የተለያዩ በግል ስብእና እና የሽያጭ ሀሳቦችን በጥልቀት የምናነሳበት፣ ጥያቄና መልሶችን የምናደርግበት እና በመጽሐፉ ውስጥ ያልተካተቱ ተጨማሪ ግንዛቤዎችን እና ስልቶችን የሚያገኙበት ነው። በቀጥታ ስርጭቱ ላይ መገኘት ለማይችሉ የዌቢናሩ ቅጂ ይቀርባል።ወደ ከፍተኛ የሽያጭ ጫፍ የሚያወጡዎትን ተጨማሪ ጠቢባዊ ሚስጥሮች የምገልጽበትን ‹ሰሚት›ም እንዲሁ አክለው ያገኛሉ፡፡

Sales cheat sheets

አጋዥ የሽያጭ መርህዎች (Sales cheat sheets)፡ ከመፅሃፉ ውስጥ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦችን፣ ቴክኒኮችን እና ስልቶችን የያዘ አጭር፣ እጥር ምጥን ያለ ማጣቀሻ አዘጋጅተናል። እነዚህ አጋዥ የሽያጭ መርህዎች (sales cheat sheets) ለሽያጭ ባለሙያዎች በስራቸው ላይ እያሉ እውቀታቸውን ለማደስ እንደ ምቹ ፈጣን ማጣቀሻ መመሪያዎች ሆነው እንዲያገለግሎ የተዘጋጁ ናቸው፡፡ በተጨማሪም የመልመጃ ጥያቄዎች(worksheet) እነዚህም መልመጃዎችን፣ ለሽያጭ ጥሪ የሚሆኑ ስክሪፕቶች፣ ከደንበኛዎ የሚመጣን ተቃውሞ የሚያስተናግዱበት መመሪያዎችን ያካተተ ሲሆን ጊዜን ይቆጥባሉ። በመጽሃፉ ውስጥ የተገለጹትን ቴክኒኮችን ወይም ስልቶች ተግባራዊ ለማድረግ የመለማመጃ መስሪያዎችን የያዘ ነው፡፡

Like minded ማህበረሰብ group

ልዩ የኦንላይን(online) ተመሳሳይ አመለካከት ማህበረሰብ(group)፡ አንባቢዎች ሁሌም ለማደግ ቁርጠኛ ከሆኑ፣ በአካልም በአእምሮም የዳበረ ተመሳሳይ አመለካከት ካላቸው የሽያጭ ባለሙያዎች ጋር የሚገናኙበት፣ ግንዛቤዎችን የሚያካፍሉበት፣ ጥያቄዎችን የሚጠይቁበት እና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ የሚያገኙበት በልዩነት Like minded ማህበረሰብ(group) ወይም መድረክ አዘጋጅተናል። ይህ የኦንላይን ኔትወርክ፣ ትብብርን እና ቀጣይነት ያለው ትምህርትን እና እውቀትን የሚያሳድግ ነው፡፡

የመጨረሻ የነፃ ስጦታዬ

የኦንላይን የሥልጠና በተዘጋጀው www.belqet.com የተሰኘ እጅግ ጥሩ በስፋት የተለያዩ ስልጠናዎችን ለመስጠት የተዘጋጀ ሲስተም ሲሆን፤ በሽያጭ ዙሪያ በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱትን ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ያከተተ እና ተጨማሪ የተለያዩ ሥልጠና ኮርሶች ይገኙበታል። የሽያጭ ክህሎታቸውን የበለጠ ለማሳደግ ጥልቅ ስልጠና እና ተግባራዊ ልምምዶችን በመስጠት ይህንኑ ትምህርት ለአንባቢዎች በነፃ እንዲማሩ….።

ይህን ሁሉ ማለቴ እንግዳ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ፡፡ ሆኖም ምንም አይነት የገባያ ወጥመድ እንደሌለበት ላሳውቅዎ እወዳሁ፡፡ በአንዳንድ ሽፍንፍን ዌብሳይቶች ዘንድ እንደሚታየው፤ ወደ ኋላ ላይ እየደጋገመ የሚመጣ የክፍያ ጣጣ(spam) ወይንም ሌላ ድብቅ አጀንዳ የለም፡፡  

ለመሆኑ እነዚህ ሁሉ በነጻ የማበረክተው ለምንድነው? ከላይ እንዳልኩትም፤ ሶስት ምክንያቶች አሉኝ፡፡ አንደኛ እኔን የጠቀመኝ ነገር ሌሎችንም መጥቀም እንዳለበት አምናለሁ፡፡ ምክንያቱም እኔም የንግድ ስራዬን ስጀምር እና ባተሌ በሆነ መንገድ ስሰራ አጥብቄ እሻ የነበረው ነገር፤ እንደዚህ መጽሐፍ ያለ ፍኖተ ካርታ ማግኘትን ነበር፡፡ በሁለተኛ ደረጃ ፋይዳና እሴት ያለው ነገር በማቅረብ ከልቤ (በሀቅ)    ላግዝዎት እንደምሻ ማሳየት እፈልጋለሁ፡፡ ምክንያቱም ከእርስዎ(ከማንኛውም ሰው) ጋር በመተማመን ላይ የተመሰረተና ዘላቂ የሆነ አጋርነትን መመስረት እሻለሁ፡፡ በሶስተኛ ደረጃ፤ እኔ ወደ ንግድ አለም ስገባ መጀመሪያ ላይ ያጋጠመኝ ውጣ ውረድና አላስፈላጊ ድካም ሁሉ እናንተንም እንዲያጋጥማችሁ አልፈልግም፡፡

ይህን ስለዎት ግን፤ የኔን መጽሐፍ አቅርቦቶት የመሸመት ግዴታ እንደሌለበዎት ግልጽ ላድርግልዎት እወዳለሁ፡፡ ከመጽሐፉ ጋር የምስጣቸው የነፃ የችሮታ አቅርቦት (ስጦታ) የተወሰነ በመሆኑ፤ የመጀመሪያዎቹ በሽዎች የሚቆጠሩ ኮፒዎች እንዳለቁ፤ የተሰጠውም እድል አብሮ ያበቃል፡፡ ስለዚህ የድርሻዎን ኮፒ ለመውሰድ አሁኑኑ እርምጃ ይወሰዱ፡፡ 

መጽሓፍን መውደድዎ የማይቀር ነገር ስለመሆኑ በድጋሚ ዋስትና እሰጦታለሁ፤ ስለዚህ ይህን አጋጣሚ በከንቱ አያሳልፉት፡፡ አሁኑኑ እርምጃ በመውሰድ የንግድ ስራዎን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ያሳድጉ፡፡  የንግድ ስራዎ ሊኖረው የሚገባው ደንበኛውና የመጨረሻው ገጽታ  አዋጭ የሽያጭ ሲስተምን መጠቀም መቻል ነው፡፡ ይህን ለመጎናጸፍ ደግሞ፤ የሚያስፈልግዎት ነገር ከልብዎ ማመን፣ እድሉን አፈፍ ለማድረግ አለማመንታትና ተግባራዊ መሆን ብቻ ነው፡፡ ይህን ካደረጉ የሚያገኙት ውጤት ሁሉ ማመን ከሚችሉት በላይ ነው፡፡ 

የመጽሓፉ ኮፒ እንዲደርስዎት ከፈለጉ ታዲያ በዚህ ገጽ መጨረሻ ላይ የሚያገኙትን የማዘዣ ቅጽ ይሙሉ፡፡ አቅርቦቱ ተወሰነ በመሆኑ አሁኑኑ መፍጠን እንዳለብዎት አይዘንጉ፡፡ ልብ ይበሉ ከእነዚህ ጥቅሞች አኳያ ለመጽሐፉ የሚያወጡት ወጪ የነጻ ያህል ነው ያልኩት ከላይ በተዘረዘሩት ምክንያቶች ሁሉ ነው፡፡ 

ይህ እድል አያምልጠዎ፡፡ ድርሻዎ የሆነውን የመጽሐፍ ኮፒ ይውሰዱና የንግድ ስራዎን ወደ ሚቀጥለው የእድገት ደረጃ ያሸጋግሩ፡፡ 

amAM