Let's Build Your Landing Pages !
የተጠቃሚውን የቀደመ ታሪክ በመመርመር እያንዳንዱን ጎብኚ ሸማች ማድረግ ነው እቅዳችን፡፡ ምን ያክል ገንዘብ ፈሰስ ማድረግ ይችላሉ? የሚሰሩት በፌስቡክ ገጽዎ ላይ የምርትዎን ጎብኝዎች ብቻ ለማብዛት ከሆነ በገንዘብ ላይ እየተጫወቱ መሆኑን ይወቁት፡፡ ይህንን ለማስቀረት በራሱ ሽያጭ መፈጸም፣ ምላሽ መስጠት፣ የስልክ ጥሪ መቀበል የሚችል ፕላትፎርም ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡
If you’re running PPC, Facebook Ads or doing SEO and sending traffic to your homepage – you are murdering money! In order to stop this atrocity and squeeze every last bit of ROI from your traffic, you must create standalone landing pages that guide your customers in taking the number one desired action on your site (sale, lead or phone call)