ዓይን ሳቢ የሆነ ላንዲንግ ፔጅ እንገባልዎ
የተጠቃሚውን የቀደመ ታሪክ በመመርመር እያንዳንዱን ጎብኚ ሸማች ማድረግ ነው እቅዳችን፡፡ ን ያክል ገንዘብ ፈሰስ ማድረግ ይችላሉ? የሚሰሩት በፌስቡክ ገጽዎ ላይ የምርትዎን ጎብኝዎች ብቻ ለማብዛት ከሆነ በገንዘብ ላይ እየተጫወቱ መሆኑን ይወቁት፡፡ ይህንን ለማስቀረት በራሱ ሽያጭ መፈጸም፣ ምላሽ መስጠት፣ የስልክ ጥሪ መቀበል የሚችል ፕላትፎርም ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡
አስርት ዓመታትን ወደ ቀናት አውርደው ከአንድ ሺህ ሰዓታት በላይ ከነበረን ጥናትና የተግባር ምርምር ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ይህን የካበተ ልምዳችን በመጠቀም ማስታወቂዎችዎን ዓይን ሳቢ፣ ከጊዜው የቀደሙና ለደንበኞችዎ ፍላጎት የተስማሙ በማድረግ ዘወትር ከተፎካካሪዎችዎ አንድ ምዕራፍ ይቅደሙ፡፡