SuperBootsUp

Edit Content

ድህረ-ገፅ ማበልፀግ

ንግዶን የሚያሳድግ ውጤታማ እና አስተማማኝ ድህረ ገፅ ከኛ ያገኛሉ

የቪዲዮ ፕሮዳክሽን

ከፍተኛውን የጥራት ደረጃ ተጎናጸፉ የቪዲዮ ፕሮዳክሽን እና ትክክለኛው የማስተዋወቅ ቴክኒክ

የማህበራዊ ሚዲያ ማስታወቂያዎች

በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ምርትና አገልግሎቶን ከሁሉም በላቀ ሁኔታ ለታለመለት ሽያጭ እናስተዋውቅሎታለን

የድርጅቶች እና የግለሰቦች ሥልጠና

የድርጅቶች ሥልጠናና ዕድገት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

የኩባንያ ብራንዲንግ፣የአርማ(ሎጎ) ንድፍ(ዲዛይን)

የዲጂታል ግብይት ተሳትፎዎን ከእኛ ጋር ይለኩሱ

በሞዴሎች እና በተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ማስተዋወቅ

በሞዴሎች እና በተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ምርት እና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ

ላንዲግ ፔጅ

የእርስዎን ንግድ፣ ምርት እና አገልግሎት ግልጽ እንዲሁም አሳታፊ በሆነ መልኩ የሚያስተዋውቅ የማረፊያ ገጽ እንገነባሎታለን

የድረገጽ ታዋቂነትን ማሳደግ (SEO)

በጎግል የኦላይን መገኘቶን ቀዳሚ ይሁኑ

ጎግል ማስታወቂያ

የሚጎበኞትን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ገዢ ደንበኞች እናደርግሎታለን።

የሶፍትዌር እና የመረጃ ቴክኖሎጂ መፍትሄዎች

በእኛ የሚሰሩት ሶፍትዌሮች እና የመረጃ መፍትሄዎች ውጤታማነትን ለማሳደግ፣ ወጪን ለመቀነስ እና ደንበኞችን ለማርካት የሚበለፅጉ ናቸው።

የመጽሐፍ ሽያጭ

ማናቸውንም ነገር ለማንኛውም ሰው መሸጥ የመቻልን ጥበብ ይካኑ!!

የድርጅትዎን ድህረ ገጽ (Website) በራሱ ሽያጭ ማድረግ የሚችል፣ ምላሽ የሚሰጥ፣ ራሱን የሚያበቃ በገበያው ውስጥ በአሸናፊነት የሚወጣ እንዲሆን እንሰራለን፡፡

ለዓይን ሳቢ የሆነ ድህረ-ገፅ መገንባት እንችላለን

የድርጅትዎን ድህረ ገጽ (website) በራሱ ሽያጭ ማድረግ የሚችል፣ ምላሽ የሚሰጥ፣ ራሱን የሚያበቃ በገበያው ውስጥ በአሸናፊነት የሚወጣ እንዲሆን እንሰራለን፡፡

ጎብኝዎችን ሁሉ ወደ ሸማቾች የሚቀይር ለሞባይል ስልክ የሚስማማ ድህረ ገጽ (website) ያስፈልገዎታል፡፡ ጉዳዩ የመቆንጀት አይደለም፡፡ በቀጥታ በራሳቸው ምላሽ የሚሰጡና ሽያጭን የሚያሳልጡ ድህረ ገጾች የሚገነቡት በዌብ ዲዛይነሮች ሳይሆን ቴክኖሎጂን በተካኑ የሽያጭ ባለሙያዎች ነው፡፡ እኛ ይህን መሰል ድህረ ገጽ ገንብተን መረጃዎችዎን በአግባቡ በመሰነድና ጎብኚዎችዎን ወደ ገዢዎች በመቀየር የካበተ ልምድ አለን፡፡

ምስክርነቶች

ደንበኞች ስለ እኛ የሚሉት

ምስክርነቶች

ደንበኞች ስለ እኛ የሚሉት

ሌሎች ሊነግሮዎት የማይችሏቸውን ራስ አገዝ ድህረ ገጽ (AUTOMATIC RESPONSIVE WEBSITE) አደረጃጀት ምስጢሮች እናካፍልዎ…

በዚህ የዲጂታል ዘመን በትክክል ከሰሩት የእርስዎ ዌብሳት ለድርጅትዎ የገበያ ማዕከል ነው፡፡ እናም የግብይት መገናኛዎችዎን ያበልጽጉ፡፡ ስለዚህም ይህን ውድ የገበያ መገናኛ መስመርዎን በሰለጠኑ ድህረ ገፅ (website) ራስ አገዝ (ያለ ሰው እርዳታ በራሱ ምላሽ መስጠት) የሚችል ማድረግ በሚችሉ ባለሙያዎች ማሰራት ሲገባዎት ለዌብ ዲዛነሮች እንደወደዱ እንዲያደርጉት መተው ቸልተኝነት ነው፡፡

በአጭሩ በድህረ ገጽዎ አማካኝነት ከደንበኞችዎ የተሻለ የግብይት እንስቃሴ፣ ደንበኞችና ሽያጭ ካስመዘገቡ ንግድዎን ለማዘመንና ተፎካካሪዎችዎን ለማስከንዳት ተጨማሪ ዕድል አገኙ ማለትም አይደል?

ይህ ከየትኛው ጊዜ በላቀ ትኩረት እንዲያገኙ፣ አዳዲስ ደንበኞችን እንዲስቡ፣ ምርትዎን በአነሰ ወጪ፣ በተመጣጠነ ዋጋና በብዛት እንዲያከፋፍሉ፣ ገበያውን ሙሉ ለሙሉ እንዲቆጣጠሩ ዕድል ይሰጥዎታል፡፡

ትርፍዎን በእጥፍ ማሳደግ ይፈልጋሉ

እኛ እምንሰራው

ሰዎች የኦንላይን ቢዝነስ
እንዲደራጁ መርዳት ነው

amAM